በንጹሕ ሰው ልብ ምድጃ አብ ይጣዳል፤ ወልድ ይፈላል፤ መንፈስ ቅዱስ ይገነፍላል።
አዳኝም ገዳይም እርሱ ነውና። በሰማይና በምድርም ከርሱ በቀር ሌላ የለም። ሁሉም ከርሱ ነው የተገኘው ሁሉም የሆነው በርሱ ነው። አለርሱ ምንም የሆነ የለምና ምስጋና ይገባዋል፤ ለዘለዓለሙ አሜን።
" መጽሐፈ ጨዋታ መንፈሳዊ