ሽልማቱ ቀጥሏል!
ዓባይ ባንክ ቀጥለው የተመለከቱትን ሶስት ጥያቄዎች በቅድሚያ እና በትክክል ለመለሱ አምስት የማኅበራዊ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን ሽልማት አዘጋጅቷል፡፡
መልስ መስጠት የሚቻለው
የትክክለኛነት ማረጋጋጫ (Verification Badge) ባለው የባንካችን የፌስቡክ ገጽ (http://www.facebook.com/abaybanksharecompany) የውስጥ መልዕክት (Inbox) ብቻ መሆኑን ማሳወቅ እንወዳለን፡፡
1. የዓባይ ባንክ ቅርንጫፎች ብዛት ስንት ደርሰዋል?
2. ዓባይ ባንክ የሴቶችን የቁጠባ ባሕል ለማጎልበትና የሴቶችን ሁለንተናዊ ጥረት ለመደገፍ ለሴቶች ብቻ ያዘጋጀው የቁጠባ ሒሳብ አገልግሎት ምን ተብሎ ይጠራል?
3. ዓባይ ባንክ በሰዲቅ ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት ለደንበኞቹ ካቀረባቸው በርካታ የቁጠባ አማራጮች ውስጥ የሶስቱን ስያሜ ይጥቀሱ፡፡
መልካም ዕድል!
ዓባይ - የታላቅነት ምንጭ!