በከተማዋ በሚገኙ 13 ዋና ዋና መንገዶች ላይ የፀረ ተዋህስ መድሃኒት ርጭት በነገው እለት ይደረጋል።
በተመረጡት መንገዶች ላይ የመከላከያ መድሃኒት ርጭት ወይንም ዲስኢንፌክት የማድረግ ስራ የሚከናወን ይሆናል።
በዚህም መሠረት
-መስቀል አደባባይ - ቦሌ ፣
-መስቀል አደባባይ - ጦር ሃይሎች ፣
- መስቀል አደባባይ - 6 ኪሎ ፣
-ከመስቀል አደባባይ - ጎተራ - ሳሪስ
-ከመስቀል አደባባይ - መገናኛ ፣
-ከብሄራዊ - ሜክሲኮ፣
-ከሱፐር ማርኬት - ካዛንችስ - ኡራዔል ፣
- ከምኒልክ አደባባይ - አምባሳደር - መስቀል አደባባይ፣
- ከምኒልክ አደባባይ - ፓስተር፣
- ከምኒልክ አደባባይ - 4 ኪሎ - መገናኛ፣
- ከምኒልክ አደባባይ - 6 ኪሎ ፣
- ከምኒልክ አደባባይ - አውቶብስ ተራ ፣
- ከምኒልክ አደባባይ - ተክለሃይማኖት
ያሉት መንገዶች የመድሀኒት ርጭት የሚካሄድባቸው ይሆናል።
የፀረ - በሽታ አምጭ ተዋህስ መድሀኒት ርጭት ሚካሄድባቸው መንገዶች 41 ኪሎ ሜትር የሚሽፍኑ ናቸው።
በዚህ ምክንያትም የተጥቀሱት መንገዶች ከጠዋቱ 2 ሰዓት እስከ ቀኑ 6 ሰዓት ድረስ ለአገልግሎት ዝግ የሚሆኑ ይሆናል።
(Mayor office of Addis Ababa)