በትግራይ ክልል የታወጀው አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ከትላንት ጀምሮ ተግባራዊ መሆን ጀርምሯል፦
(የትግራይ ክልል ስራ አስፈፃሚ ካቢኔ)
- የሰዎች መሰባሰብን የሚፈጥሩ እንቅስቃሴዎች ስብሰባ፣ ስልጠና ሌሎች ተግባራት ታግደዋል።
- ትምህርት ቤቶች፣ ዩኒቨርሲቲዎች፣ ኮሌጆች፣ የስልጠና ማዕከሎች ፣ የህዝብ ቤተ መፅሃፍት ፣ እንዲዘጉ ተደርገዋል።
- ሰርግ፣ ተስካር፣ ክርስትና፣ ምርቃት...ሌሎችም ድርጊቶችን ለቀጣይ ሁለት ሳምንት ታግዷል።
- የቀብር ስነስርዓት በተወሰኑ ሰዎች እንዲሆን ተብሏል። ከ50 በላይ ሰዎች መሳተፍ የለባቸውም።
- በቫይረሱ የተጠረጠሩ አስፈላጊው ክትትል እንዲደረግላቸው ተደንግጓል። በቫይረሱ የተጠቃም በማቆያ እንዲታከም፤ የጤና ባለሞያዎች አስፈላጊውን ክትትል እንዲያደርጉ።
- አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘና ከታመነበት ሁሉም ከየቤቱ እንዳይወጣ ውሳኔ ሊያስተላልፍ ይችላል። ይህን ማንኛውም ሰው ሊያደርገው ይገባል ተብሏል።
- በማንኛውም የመገናኛ መንገዶች ስለወረርሽኙ የተዛባ መረጃ ማስተላለፍ በጥብቅ ተከልክሏል።
- በትግራይ ክልል ከአንድ አካባቢ ወደሌላ አካባቢ የሚደረግ እንቅስቅሴ ታግዷል። ህዝብ በብዛት የሚሰበሰብባቸው ገበያዎች፣ ባዛር፣ ኤግዚቢሽንም ታግዷል።
- ከሌላ አካባቢ ወደ ትግራይ የሚመጡ ተጓዦች አስፈላጊው ክትትል ተደርጎላቸው ካረፉበት ከተማ ወደሌላ መንቀሳቀስ አይችሉም
- በክልሉ በሁሉም አውቶብስ ተራዎች የሚወጡና የሚገቡ ተጓዦች አስፈላጊው ምርመራ ይደረግላቸዋል።
በተጨማሪ በትግራይ ክልል አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የተከለከሉ፦
- ከ2 ሰው በላይ የሚሳተፍበት ስፖርታዊ እንቅስቃሴ ታግዷል። የመዝናኛ ቦታዎች፣ መጠጥ ቤት፣ ጭፈራ ቤት፣ ሲኒማ ቤት፣ ስፖርታዊ ትዕይንት የሚታይባቸው ቦታዎች DSTV ፣ የህፃናት መዝናኛ ማዕከላት፣ ሙዚየምና ስታዲየም ተዘግተዋል።
- የምግብ እና ሻይ ቡና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት በአስፈላጊውን ጥንቃቄ እያደረጉ ስራቸውን እንዲሰሩ ተብሏል።
- ማረሚያ ቤቶች፣ የአረጋዊያን፣ ህፃናት አካል ጉዳተኞች እና የጤና ችግር ያለባቸው ሰዎች መርጃ ማዕከላትም ከውጭ የሚመጣን ሰው ማስገባት ክልክል ነው።
- ትልልቅ የልማት ፕሮጀክቶች አስፈላጊ የሚባል የመከላከል ሂደት ተግባራዊ እንዲያደርጉ ተወስኗል።
- ነጋዴዎች የሸቀጦች ዋጋን ከመጨመር ተቆጥበው ለማህበረሰቡ አገልግሎት እንዲሰጡ ተወስኗል።
- ታክሲዎች ቀደመው ይጭኑ ከነበረው 50% ተሳፋሪ ብቻ ይዘው አገልግሎት እንዲሰጡ የመሸፈኛ ቁሳቁሶችን በአግባቡ እንዲጠቀሙ ተብሏል።
ከትላንት መጋቢት 19/2012 ዓ/ም ጀምሮ ተፈፃሚ መሆን የጀመረውን የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የትግራይ ክልል ስራ አፈፃሚ ካቢኔ ያስቀመጣቸውን ድንጋጌዎች ተግባራዊ የማያደርግ ሰው ከቀላል እስከ 2 ዓመት እስር የሚደርስ ቅጣት ይተላለፍበታል።
መጋቢት 20 ቀን 2012 ዓ.ም
---------------------------------------------------
ክቡራን ቤተሰቦች ሀሳብ አስተያየታችሁን የዜና የመረጃ ጥቆማችሁን ከሰር ባለው ሊንክ አድርሱኝ:: አመሰግናለሁ
አቤል ብርሀኑ (የወይኗ ልጅ)
👉@abel21bot