Ab Football


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


✅ AB Football telegram የእግር ኳስ ቃለ መጠይቆችን ያገኙበታል።
✅ AB Football youtube በየሰኮንዶች እሚወጡ ስፖርታ መረጃዎች ከእሁድ እስከ እሁድ ያገኙበታል::
✅ AB Football tik tok የተለያዩ አጫጭር እግር ኳሳዊ video ያገኙበታል።
👉 | ለማስታወቂያ ስራ
👉 | ስልክ ቁጥር @originaljersey

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


📍ቶተንሃም ከ ሊቨርፑል

⚡️ሊቨርፑል በሊጉ ካደረጉት 15 ጨዋታዎች በአንዱ ብቻ ነው ሽንፈት ያጋጠማቸው።

⚡️ቶተንሃም ላለፉት ሶስት ተከታታይ ጨዋታዎች በሜዳቸው ያረጉትን ጨዋታ ማሸነፍ አልቻሉም።

⚡️ሊቨርፑል ካደረጓቸው ያለፉት 6 ጨዋታዎች በአራቱ ጎል ተቆጥሮባቸዋል።

⚡️ቶተንሃም ከሜዳቸው ውጭ ሳውዝሃምፕትን 5-0 በማሸነፍ ሊቨርፑል በሜዳቸው ፉልሃምን አቻ ወተው ለዛሬ ጨዋታ ደርሰዋል።

‼️ጨዋታው ምሽት 1:30 ይጀመራል የጨዋታ ግምታቹን ኮሜንት ላይ ፃፉልን።


1 goal yatalu😭 Brentford vs Newcastle




Ke Frankfurt 1 goal
Be Stuttgart chewata 2 goal total(st. Pauli red card tesetobachew begodolo techawach nachew)
Ena west ham 5 corner kick yasfelgenal

Yaw yechkola slehonech bzu altebkm gn kebelan yenegew lay yaskebtenal


ከተመቻቹ መክሯት

over ቢበዛም😆


ye onelove ticket le 1 corner kick wetobatal.

Ye abumnu7 ticket edme le foden goal😂 btts alfolatal


ዛሬ live አልተገባም በጣም🙏🏿 ነገ ግን ይገባል።

ከላይ ያለቸው አሁን በሲቲ እረፍት በችኳላ የተሰራች ናት እናንተ ጨማምራቹ ፣ ሚስተካከለውንም አስተካክላቹ ሂዶት።


የዚህ ሳምንት አሸናፊዎች


እኔ የመረጥኩት






ትላንት ያልበላ የለም እኔም እንደቀልድ ታክሲ ውስጥ ሆኜ የቆረጥኳት ደርሳኛለች።

ያው ስትበሉ ትቀብጡ የለ withdraw ብዬ በቀረችው 50ብር የዛሬው ላይ በ30 ቀብጫለው።

20 birr ስለቀረችኝ አሪፍ ቀምር ያለው እስኪ ኮመንት ላይ ተባበሩኝ😂


ትላንት ያልበላ የለም እኔም እንደቀልድ ታክሲ ውስጥ ሆኜ የቆረጥኳት ደርሳኛለች።

የዛሬውን


የመጀመሪያ ዙር ከነዚህ ተወዳዳሪዎች ጋር የሚደረግ ይሆናል።

ያው ለሰፈሬ ከሚቀርቡኝ እጀምራለሁ😂 ግን እዚህ ውስጥ ያሉት ሳያልቁ ሌላ ሰው አናስገባም።

በክልል ላላቹህ በቅርቡ እመጣለሁ። ደግሞ እዚህ ዝርዝር ላይ ላላቹሁ ይሄ የመጨረሻችን አይሆንም ስፖንሰር ሲመጣ እና ሽልማት ከፍ ሲል እንደ መጀመሪያነታቹ(real fan) የምንደግመው ይሆናል።

ትንሽ ነገር ሆና ለመሳተፍ ፍቃደኛ ስለሆናቹ🙏🏿🙏🏿


16ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታ :-

                     ⏰ ተጠናቀቀ

             ብራይተን 1-3 ክሪስታል ፓልስ
    #ጉዬሂ (OG) 87 '   #ቻሎባ 27'
                                #ሳር 33' 82'


ወልቭስ ከትላንቱ የሊግ ሽንፈት በኃላ ዛሬ አሰልጣኛቸውን ጋሪ ኦኔልን አሰናብተዋል።


አታላንታ ጉድ ሰርቶናል🥹🥹


ሁለቱም አሸናፊዎች አርሰናል ያሸንፋል ብለው ቢገምቱም አርሰናል ግን አሻፈረኝ ብሎ አስበልቷቸዋል😁

@abfootball22 @abfootball22


90 min እንደተለመደው የ16ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ግምታቸውን አስቀምጠዋል

@abfootball22 @abfootball22


ግምታቸው የሚሳካ ይመስላቹሀል?
Опрос
  •   አው👍
  •   አይ👎
37 голосов

Показано 20 последних публикаций.