Abdu shikur abu fewzan


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Книги


በአብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን የሚሰጡ የተለያዩ ኪታቦች እና ዳእዋዎች የሚለቀቅበት የቴሌግራም ቻናል!
አስተያየትና ገንቢ ምክር ካለዎት በዚህ ያቀብሉን @Abu_fewzan_bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Книги
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
◾️አያመል ቢድ በተመለከተ

☑️ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና በየወሩ የሚፃሙ ሶስት ቀናቶች የግድ በተከታታይ መሆን አለባቸው? ተብለው ሲጠየቁ እንዲህ በማለት መልሰዋል፦

✅ እነዚህ ቀናቶች የግድ ተከታታይ መሆን አለባቸው አይባልም። አንድ ሰው አከታትሎ ወይም ለያይቶ ቢፃማቸው ችግር የለውም። ነገር ግን አያመል ቢድ ላይ ቢፃማቸው የተሻለ ነው። ይህም በየወሩ 13ኛው, 14ኛው እና 15 ኛው ቀን ቢፃም የተሻለና በላጭ ነው። ሆኖም ግን በወሩ ውስጥ ባሉ ቀናቶች ውስጥ እየለያየ ቢፃምም ችግር የለውም። ዋናው ነገር አጅሩና ትሩፋቱ ነውና ተገኝቷል።
📗 الموقع الرسمي للشيخ ابـن بـاز

👉ከዚህ ፅሁፍ የምንረዳው ቁም ነገር፦
①) በየወሩ ሶስት ቀን መፃም ትልቅ ምንዳ እንዳለው
②) አያመል ቢድ የሚባለው የወሩ 13, 14ና 15 እንደሆነ
③) በወሩ ውስጥ በየትኛውም ሶስት ቀን ብንፃም ምንዳው እንደምናገኝ
④) ከመሆኑም ጋር አያመል ቢድ ላይ መፃሙ የተሻለና በላጭ እንደሆነ
⑤) ሶስቱ ቀናቶች ማከታተል ግዴታ እንዳልሆነና በተለያዩ ቀናቶች መፃም እንደምንችል እንረዳለን


=
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


የወላጅ ሃቅ ክፍል 1

🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን

በኑረዲን አል-አረቢ ቻናል የተደረገ ሙሓደራ

t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur


📚ለሴቶች የሚሰጥ የ ኪታብ ደርስ  
  ➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️
📚تنبيهات على أحكام تختص بالمؤمنات 9

✍د. صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله
              ➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️
              🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን
               ➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️
  🕌በ ሶፊያ ወሲሌ መርከዝ አሶሳ

«የኪታብ  𝐏𝚍𝚏↷⇣⇣↶
https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur/5672


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


📚ለሴቶች የሚሰጥ የ ኪታብ ደርስ  
  ➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️
📚تنبيهات على أحكام تختص بالمؤمنات 8

✍د. صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله
              ➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️
              🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን
               ➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️
  🕌በ ሶፊያ ወሲሌ መርከዝ አሶሳ

«የኪታብ  𝐏𝚍𝚏↷⇣⇣↶
https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur/5672


አልሙየሰሩ ፊ አህካሚል ሲያሚ_1.0.apk
119.0Мб
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」

╭┄┈┈⟢
│❏ አልሙየሰሩ ፊ አህካሚል ሲያሚ
╰───────────────────╯    
╭🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├────⟢
│🎧 አቡ ፈዉዛን አብዱ ሽኩር
╰──────────────
╭⧿⧿⛉
├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ
│ይጠቀሙ!

┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ
│ተቋዳሽ ይሁኑ!
╰───────────
╭╼──────────────
┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን

┡🖇http://t.me/Yusuf_App1
╰╼────────────────╯


የረመዷን ሰጦታ🎁




መንዙመቱ አቢ ኢስሃቅ ኢልቢሪ_1.0.apk
84.4Мб
「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」

╭┄┈┈⟢
│❏ መንዙመቱ አቢ ኢስሃቅ
╰─────────────────╯    
╭🎙የደርሱ አቅራቢ:-
├────⟢
│🎧 አቡ ፈዉዛን አብዱ ሽኩር
╰──────────────
╭⧿⧿⛉
├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ
│ይጠቀሙ!

┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ
│ተቋዳሽ ይሁኑ!
╰───────────
╭╼──────────────
┢⎘  ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን

┡🖇http://t.me/Yusuf_App1
╰╼────────────────╯


•የአፑ ይዘት በከፊል


~የቆመ ዉሀ አትሁን ተንቀሳቀስ!
  የቆመ ዉሆ መጨረሻዉ መሽተት ነዉ። ብትሰራ ብትንቀሳቀስ ራስህንም ለሌሎችንም ትጠቅማለህ

t.me/abu_fewzan_abdu_shikur


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ጌታህን አመስግን

t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur


https://t.me/subulu_aselam_merkez

የመስጅዱን ጉዳይ ለመከታተል ይህንን ግሩፕ ተቀላቀሉ👆


📚ለሴቶች የሚሰጥ የ ኪታብ ደርስ  
  ➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️
📚تنبيهات على أحكام تختص بالمؤمنات 7

✍د. صالح بن فوزان الفوزان حفظه الله
              ➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️
              🎙አብዱ ሽኩር አቡ ፈዉዛን
               ➖〰️➖〰️➖〰️➖〰️
  🕌በ ሶፊያ ወሲሌ መርከዝ አሶሳ

«የኪታብ  𝐏𝚍𝚏↷⇣⇣↶
https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur/5672


በማታዉ ፕሮግራም በጣም አስደስታችሁኛል አላህ ይጠብቃችሁ የሱና ወንድም እህቶቼ!


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

  ኪታቦችን እያሰማችሁ ለመቅራት ለምትፈልጉ ሁሉ እነሆ ከመርከዝ አቡ ፈዉዛን የኦንላይን መድረሳ የወጣ አዲስ ማስታወቂያ

🕌 እንደሚታወቀው መርከዝ አቡ ፈዉዛን ኦላይን መድረሳ  ከአሁን በፊት የተወሰኑ ተማሪወችን ተቀብሎ ሲያስተናግድ መቆየቱ ይታወቃል ✅
ስለሆነም አሁን ላይ  ለ10 ተማሪዎች ክፍት ቦታ ስላሉት የዲን መሰረታዊ እዉቀቶችን መማር ለሚፈልጉ 10ተማሪወችን  ፈትኖ ማስገባት ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ እዉቀት ፈላጊዎች በዚህ ፈተና ላይ መሳተፍ ትችላላችሁ

መስፈርቶቹ ፦

1️⃣   ከአስተማሪዉ እና ከተማሪዎች ጋር መልካም ስነ-ምግባርን ማሳየት✅

2️⃣  ቁርአንን አሳምራ መቅራት የምትችል✅

3️⃣  በቂራአቱ ግሩፕ ላይ ከማክሰኞ እስከ እሁድ መገኘት የምትችል✅ 

4️⃣  በመርከዙ ደንብ እና ስርአቶች ለመገዛት ፍቃደኛ የሆነች✅

5️⃣ ዲኗን ለማወቅ ዉስጣዊ ጉጉት ያላት✅

        *️⃣ መክፈል መስፈርት አይደለም🚫

🕌 እነኚህን መስፈርቶች የምታሟሉ ተማሪዎች በዚህ ቦት👉 @Abu_fewzan_bot መመዝገብ ትችላላችሁ

ወይንም በዚህ አናግሩን 👉 @abufewzan_abdu_shikur

የሚቀሩ ኪታቦች ስም ዝርዝር በደረጃ⬇️

📖 المستوى الأول

1 نواقض الإسلام📚
2 القواعد الأربعة📚
3 الأصول الثلاثة📚
4 الأربعون النووية📚

📖 المستوى الثاني

1 قصيدة التائية لأبي إسحاق📚
2 شروط الصلاة📚
3 كتاب التوحيد (محمد ابن عبد الوهاب)📚

📖 المستوى الثالث

1 شرح الأرجوزة الميئية 📚
2 الرسالة الأخوية📚
3منهج السالكين 📚

ዘወትር ቅዳሜና እሁድ የሚቀራዉ ኪታብ👇
نصيحتي للنساء📚....






✈️የመጀመሪያው ፕርግራም ተጀመረ ❄️🟣
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

ኡስታዝ ኸድር አህመድ  አል ከሚሴ
📚 ⭐️
      ተ
⭐️
             ጀ
⭐️
                  መ
⭐️
                          ረ
⭐️
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼

 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘
t.me/merkez_abu_fewzan?livestream
t.me/merkez_abu_fewzan?livestream

Показано 20 последних публикаций.