ከአፋችን የሚወጣውን ንግግር እያስተዋልን!
ንግግራችሁ ለሌሎች መከፋት ምክንያት ከሆነ የእናንተ ሆድ ባዶ መሆኑ ጥሩነታችሁን አያዉጅም'ና እንጠቀቅ። መቸም ከአዕምሮ የማይወጡ ቃላቶችን ለመርሳት የሚያስችግሩ ንግግሮችን በሰዎች ላይ ከመወርወር አደራ!
t.me/Nisau_As_Selefiya
አንዳንድ ሰዎች የፈለጉትን ከተናገሩ፣ በንግግራቸው የሌሎችን ልብ ከሰበሩ በኋላ እኔ እኮ አፌ እንጅ ዉስጤ ባዶ ነው ይላሉ። ጥይትም ባዶ የሚቀረው ሌሎች ላይ ጉዳት ካደረሰ'ና ከገደለ በኋላ ነው።
ንግግራችሁ ለሌሎች መከፋት ምክንያት ከሆነ የእናንተ ሆድ ባዶ መሆኑ ጥሩነታችሁን አያዉጅም'ና እንጠቀቅ። መቸም ከአዕምሮ የማይወጡ ቃላቶችን ለመርሳት የሚያስችግሩ ንግግሮችን በሰዎች ላይ ከመወርወር አደራ!
t.me/Nisau_As_Selefiya