Репост из: ከ ቀደምቶች ንግግር🔊
~ወደ ዙሁር ሶላት ስትሄድ የሚወጣህ ላብ በተራዊሕ ሶላት ላይ ከሚፈስህ እንባ ይበልጣል፡፡ ምክንያቱም ዙሁር ግዴታ ሲሆን ተራዊሕ ግን ሱንና ነው፡፡ ዙሁርን እና ዐስር ሳይሰግዱ ለመግሪብ መንቃት፤ ተኝተው ዉለው ለተራዊሕ እና ለተሀጁድ ሶላት መውደቅ መነሳት ትልቅ መጃጃል ነው፡፡―አንዲት የግዴታ ሶላት መፈፀም ሙሉዉን ረመዷን ከመቆም ይበልጣል፡፡» ይላሉ ሸይኽ ሙሐመድ ሙኽታር አሽ-ሸንቂጢ።
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
=t.me/AbuSufiyan_Albenan