— ማስተካከያ
በዚህ ሸዋሮቢት በተደረገ ሙሓደራ የአሕባሽ መሪዎች ተውበት አድርገው ካልተመለሱ አላህ አቡ ጀህልን ፣ ኢክሪማንና አቡ ለሀብን እንዳጠፋው እናንተን ማጥፋት አያቅተውም ብዬ እንደነበር መልሼ ስሰማው ተረድቻለሁ
በመሆኑም ኢክሪማ – ረዲየላሁ ዐንሁ – የአላህ እዝነት ደርሶለት የፈትሕ መካ ጊዜ ሰልሞ የሶሐብይነት ማእረግ አግኝቷል ። አስተግፊሩሏሀ ወአቱቡ ኢሌይሂ , በዚህ ኦዶዮ ላይ አውጥቸዋለሁ ።
የተከበራችሁ በቦታው ሪከርድ ያደረጋችሁ ወንድምና እህቶች እሱን አጥፍታችሁ በዚህ እንድትቀይሩት በአላህ ስም እጠይቃችኋለሁ ።
https://t.me/bahruteka