ዳዕዋ ሰለፍያ በወለጋ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


【ይህ ቻናል ቁርኣን ሃዲስን
በሰለፎች ግንዛቤ የሚቀርብበት ✔
(ይህ ቻናል ከተክፊር እና ከሙርጂአ የፀዳ የሱና ቻናል ነው)።
☞የሰለፎችን ጠቃሚ አባባሎች እና ትምህርት አዘል ቀልዶች
ይለቀቅበታ!!
ለአስተያዬት @Abuhayider
Join በማለት ቤተሰብ ይሁኑ

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


📥 #ጥያቄ : እነዚ 5ቱ የየመን መሻኢህ ብለው እራሳቸውን የሚጠሩት እንዴት  ነው ሀላቸው ?👇👇


1⃣ሙሀመደል ኢማም
2⃣አብድ ዓዚዝ ቡራኢ
3⃣ዑስማነል ሳሊሚይ
4⃣ሙሀመደል ሶማሊይ
5⃣አዘማሪይ

👉ኢብኑ ሂዛም በነዚ ሰዎች  ላይ ሰናእ ያደርጋል እዴት ነው ለሚሉት የተሰጠ መልሰ

👉የኢብኑ ሂዛም  ሀልስ እዴት ነው?
ስለ ኢብኑ ሂዛም ሰፋ ያለ ማብራርያ


https://t.me/merkezassunnah/14068

https://t.me/salafihaw/861


*🔖إعلان عاجل وبشرى ساااارة*
*💢لأهل السنة والجماعة في بلاد الحبشة*

*📌نبشر أهل السنة والجماعة في بلاد الحبشة بنزول فضيلة الشيخ العلامة محدث بلاد الشام وخليفة إمام الحديث العلامة ناصر الدين الألباني/ أبي أسامة سليم بن عيد الهلالي حفظه الله ورعاه*

*💫فأهلا وسهلا ومرحبا به بين طلابه وإخوانه أهل السنة والجماعة في هذه البلاد المباركة نقول له: حللت أهلا ووطِئت سهلا وطبت وطاب ممشاك وتبوأت من الجنة منزلا*

*⚡حللت على ديار الخير أهلا ... وسهلا عدَّ حبات الرمال*


*⭕وستكون له بإذن الله تعالى محاضرة للنساء بعد صلاة عصر  اليوم الخميس الموافق (٢٦/شوال/١٤٤٦هـ)*

*🕌 في دار الحديث السلفية بمسجد الفتح (أديس أبابا عاصمة الحبشة)*

*♦️ومحاضرة عامة بين صلاة المغرب وصلاة العشاء اليوم (ليلة الجمعة ٢٧/شوال/١٤٤٦هـ)*

*🕌وذلك في دار الحديث السلفية بالأنصار (أديس أبابا عاصمة الحبشة)*

*🔖فاحرصوا على الحضور ودلوا غيركم فالدال على الخير كفاعله*


Репост из: ﺍﻟـﺪﻋﻮﺓ ﺍﻟــﺴـــﻠــﻔــــــﻴـــــــﺔ
🔊 ሰለፊያ በሙጉት አይገኝም

መታወቅ ያለበት ነገር ቢኖር ሐቅ ሱናን መያዝ በስያሜ እና በሙጉት አይገኝም። ሰለፊያ ነኝ ወይም ሰለፊ በሉኝ ብሎ ስለተመኙት አይገኝም ይልቁኑ ሰለፊያ በተግባር ነው የሚገኘው።

🚫 ከኢኸዋን ሸውራራ አካሄድ፤ ከጀምዒ ሂዝቢያ እንዲሁም ከተምይይዕ፤ ከሐዳዲ ተክፊሪ ድንበር ማለፍ ሳትፀዳ ሰለፊ ነኝ ማለቱ ዘበት ነው!!

وكل يدعي وصلا بليلى
وليلى لاتقر لهم بوصل

አንተየ መሆን በተግባር ብቻ ነው!!

فلا يكون المرء سلفيا الا بالتمسك بالكتاب والسنة والتفقه فيهما والحرص على تطبيقهما، في العقائد والعبادات والاخلاق والمعاملات وفي جميع شؤون الحياة فتطبيق المنهج السلفي لا يكون الا على هذا الوجه

♻️ ሰለፊያ ማለት እኮ ኢስላም ማለት ነው የተሟላ ሐያት ነው፡፡ በሁሉም በዐቂዳም ፣ በመንሀጅም በዒባዳም፣ በስነምግባርም፣ በመሃበራዊ ግንኙነት ዙሪያ ላይም፣ በደስታም፣ በሐዘንም፣ ከጠላት ከወዳጅ ለሁሉም አይነት የህይወት ዘርፍ የጥንት የጠዋቱ ነብዩ ﷺ ሰሃባዎችና ሰለፎች የነበሩበት አካሄድ መንሀጅ መሄድ ነው እንጂ ከስሜት እና ከዱንያ አንፃር እያዩ የፈለጉትን መረጃ ወስደው አንዱን ጥሎ አንዱን አንጠልጥሎ ይሆናል??

. قال الإمام بن عثيمين رحمه الله:

أبرز الخصائص للفرقة الناجية هي التمسك بماكان عليه النبي ﷺ في العقيدة ،والعبادة والأخلاق والمعاملة والمعاملة هذه الأمور الأربعة تجد الفرقة الناجية بارزة فيها

ሆኖ መገኘት በተግባር ነው እንጂ ሰለፊ ነኝ ሱኒ ነኝ ብሎ ማለት ከተራ የቃላት ድርደራ ዉጭ ሌላ ምንም ትርጉም የለዉም።

قال الإمام مقبل الوادعي رحمه الله፦
السلفية ليست جبّة يلبسها إذا أراد، وإذا أراد خلْعها خلعها، بل هي التزام بكتاب الله وبسنة رسول الله ﷺ على فهم السلف الصالح [تحفة المجيب]

"ሰለፊያ ማለት አንድ ሰው ሲፈልግ የሚለብሰው ሳይፈልግ ደግሞ የሚያወልቀው ካባ አይደለም፣ እንዲያውም ሰለፊያ ማለት የአላህን ኪታብ /ቁርኣንን እና የመልክተኛውን ﷺ ሱናህ በሰለፉ ሳሊሂን አረዳድ አጥብቆ መያዝ ማለት ነው።"

🚫 ሆኖም ግን ዛሬ ዛሬ ገና ከዚዝቢያ ሳይፀዱ ሀታ ጥምብ ከሆነችው ዘረኝነት እንኳን ሳይርቅ አንዳንዱማ ከሮናልዶ እና ከሜሲ ፍቅር እንኳን ሳይላቀቅ የሰለፊያን መንሀጅ በቅጡ ሳይረዳ እንዱሁ ሰለፊ ነን ሰለፊ በሉን አበደን አትሆንም ብንልም አይጠቅምህም።

▪️ሌላነው ገርሞ የሚገርመው ሰለፊያ ብሎ መሰየም አይቻልም ብሎ ሲለን የነበረው ሰው አይኑን በጨው አጥቦ ሰለፊዮች እኛው ነኝ አናንተ ደግሞ ሀጁሪ ናችው ብሎ ያለምንም እረፍት መናገሩ ነው።

▪️ጭራሽ ከፊሉማ ሰለፊያን የአባቱ ቤት ነው ያደረጋት የጠላውን ሰው ለአካሄዱ እንቅፋት ይሆናል ያለውን በምቀኝነት እና በጥላቻ ግለሰቦች በጭፍን በመከተል የሰማውን ሁሉ ሳያጣራ ከሱና የፈለገውን ያስገባል ያልፈለገውን ያወጣል። እውነታው ግን አንድን አካል ከሱና የሚያስወጣውና የሚያፀናው ከالله ተውፊቅ በኋላ እምነቱና ተግባሩ ብቻ ነው።

👌 የሚያሳዝነው ደግሞ ብዙ ሰዎች የሁለቱን ወገኖች መረጃቸዉ ምንድነው ሳይል ይነዳል ነገሩ የዱንያ ቢሆን ኖሮ አብጠርጥሮ ትርፋማ የሚደረገው መንገድ የቱ ጋር ነው ያለው ብሎ ይመራመርና ዱዓም ያደርግና ይከተላል እንጂ ምን አገባኝ ብሎ በጭፍን አይሄድም ነበር።

https://t.me/+TSFyexCOAOSTptfz


🟥#የጎበጡ፣የጨረጨሱ ጠማማ አንጃዎች፣ተክፊሮች፣ሂዝቢዮች ኹሳዶች በዚህ ታላቅ ኢማም ላይ አቧራ ለማስነሳት 24 ሰአት ቢያሴሩም አልሆነላቸዉም‼️




#ይህን ታላቅ ኢማም ዋርካነት አይገልፀዉም ዑለማዎች የምድር ጌጥ ያሰማዩ አብሪ ከዋክብቶች ናቸዉ‼️


👉#በፊክራና በበታችነት በዋልጌነት ምች የጨረጨሰ ጎመን ዋርካ እያለ ይዳክራል ዉዳቂ የሆነ ዓቂዳ የተጋተ ከዚህ የተሻለ እሳቤ የለዉም።




እንላለን ማንም የፊክራ ልምሻ ያጎበጠዉ የተክፊር፣የኢኽዋን የጀምዕይ ጎፈሬ ስታስነጥስ ትከርማታለህ እንጂ ይህን ታላቅ ኢማም ላይ ከመከላከል ደረጃዉን ከመግለፅ መቼም ወደ ኋላ አንልም።

👉#ወላሂ ወላ ታዕሱብ ወላ ተቅሊድ አይደለም ለኢማም ኢብኑ ባዝ፣ለኢማም አልባኒ፣ለኢማም ሙቅቢል፣ለኢማም ዑሰይሚን እንዲሁም ሌሎች ያለፉ الله ይዘንላቸዉ ለኢማም ፈዉዛን الله ይጠብቃቸዉ የምናደርገዉ መከላከል ለዚህም ኢማም እንከላከላለን‼️


📮#በተረፈ በተኩስ የቆመዉን ጥምጣምህ 10ስሬ እየነካካህ በዘሙዬም ይሁን በኢኽዋን እርዳታ ሪያድ መሽገህ የተክፊር በሽታህን ኢንፖርት ለማድረግ ብትፍጨርጨር ማፊ ኢንፖርት እዛዉ ተንጨርጨር ያዉ ነዉ የቦታና የአገር ለዉጥ ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም።



🟥#ለማንኛዉም:-


👉#የዚህን ታላቅ ዓሊም ኦድዮ ምክር ተዉጂሀት አቦ አድምጥማ ።


☞የእነዛ ቦንቃቅላ ተክፊር ቅራቅንቦ ጠራርገህ ገንዳ ላይ ጣልማ ።


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


🎉እጅግ አስተማሪ የሆነ ታሪክ 🎉ሴቶች ሳታነቡት እንዳታለፉ❗️

👉♻️አንዷ እህት ታሪኳን እንዲ ስትል ታወጋናለች

🤌እኔና ባሌ አራት አመታትን በትዳር ቆይተናል። እኔና ባሌ ከትዳር በኃላ
ጥሩ የፍቅር ህይወት አልነበረንም። ባሌ በጣም ዝምተኛ ስለሆነ።ምንም ነገር ባጠፋ አይቶ ዝም ይላል ።

ስለዚህ የበላይነት ይሰማኝ ጀመረ ጓደኞቼም ጀግና እንደሆንኩ መሰከሩ። ታዲያ ኩራቴ የበለጠ ጨመረ ለባሌ ምንም አይነት ክቡር መስጠት አቆምኩ ።

የትም ውዬ ማታ ላይ እመጣለሁ ባሌ በጣም ተናዶ እንኩዋን ዝም ይላል። ታዲያ አንድ ቀን አምሽቼ ወደ ቤት ስመጣ በጣም ተናዶ ''ለምን
ለትዳርሽ ክቡር አይኖርሽም የድሮ ፍቅራችን ወዴት ሄደ'' አለኝ?እኔ ንቄ ገፍቼው

ልገባ ስል ለመጀመሪያ ጊዜ በጥፊ መታኝ።
በኔ ላይ በር ቆልፎ እሱ ቤት አደረ ጠዋት ላይ ቤተሰቦቼ ፖሊስ አምጥቶ እሱን እስር ቤት ወሰዱት።
የፍቺ
ጥያቄ አቀረብኩ ሁሉም ሰው ትክክል ነሽ አሉኝ ጓደኞቼም ጥሩ አደረግሽ የት አባቱ አሉኝ ።
ከዛ እሱም በሀዘን ተሞልቶ ድርሻዬን ሰጥቶኝ ተለያየን። ከአራት ዓመት በኃላ እሱ ሌላ ሚስት አግብቶ ልጆች ወልዶ ጥሩ ህይወት እየኖረ ነው ። የኔ ህይወት ግን ተበላሸ ።
ትላንት ትክክል ነሽ ያሉት ሁሉ ዛሬ ትክክል አይደለሽም አሉኝ ። ትላንት የት አባቱ ወንድ የት ጠፍቶ ያሉት እነሱ ለእራሳቸው ጥሩ ህይወት እየኖሩ ነው እኔ ግን ብቻዬን ቀረሁ ትላንት ከአንቺ ጋር ነን ያሉት ሁሉ ዛሬ ከኔ ጋር የሉም።

🫵የምትወስኑትን ዉሳኔ ቆም ብላችሁ እዩ።

                            
👉https://t.me/nurders/7977
👆
👉
https://t.me/AbuEkrima


#جديد

🔊 خطبة جمعةٍ بعنوان:

📜 البيان: لِضَرَرِ كَبِيرةِ البُهتان 📜

🎙️لفضيلة شيخنا العلامة:
أبي عبد الرحمَٰن يحيىٰ بن عليٍ الحجوري
    -  حفظه اللّٰه تعالـى -

⏳ المدة | 30:54

🗒 الجمعة: ٢٠ ـ شوال ـ ١٠ ـ ١٤٤٦ ـ  هـ

📲 للتـحـميل عـبر موقِعِ الشَّيخ ↶:
🎥https://sh-yahia.net/show_sound_16085.html




Репост из: قناة الشيخ عبدالحميد بن يحيى الزُّعكُري
🔸🔹🔸
🔹🔹
🔸

📚 #خطبة_الجمعة

▪️للشيخ أبي محمد عبدالحميد بن يحيى الزُّعكري حفظه الله.

📢 مسجد الصحابة - بالغيضة - المهرة، اليمن حرسها الله.

🗓الجمعة 20 / شوال / 1446 هجرية

الحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله أما بعد,

🎙 فهذه خطبة جمعة بعنوان :

*🌿«البيان لحديث مخموم القلب صدوق اللسان»🌿*

🏝خطبة قيمة وقوية جداً أنصح بتحميلها وسماعها ونشرها🏝

⌚️المدة الزمنية: 20:37

https://t.me/A_lzoukory
🔸🔹🔸🔹🔸

🌍 لمتابعة جميع الخطب للشيخ حفظه الله تعالى من الموقع الرسمي :
#الخطب_المنبرية : https://alzoukory.com/

🔗 رابط حساب الشيخ على إكس (تويتر) سابقا: https://twitter.com/A_Alzoukory?s=08

⛓️رابط الشيخ  على اليوتيوب
https://www.youtube.com/channel/UCK2Lx1fToSQco2hW3tdgzOg

🔗رابط الشيخ  على الفيسبوك
https://www.facebook.co؟m/649918028352367

📲 لانضمام إلى مجموعة الصوتيات في واتساب للشيخ حفظه الله : https://chat.whatsapp.com/Cx6R86nq7sq5lBvAZkiVtc

📱مشرف المجموعة للاستفسار على واتساب : 967771662116+ 
🔸🔹🔸🔹🔸


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Репост из: الردود العلمية على الفرقة الخَلَفِيَّةِ الإبانية
#جديد

🔊 إجابة علےٰ سؤالٍ بعنوان:

📜 يا شيخ حفظك الله وبارك فيك  أريد أن تبين لي ماهي الأخطاء التي حصلت لعبدالرحمن العدني التي صار فيها من أهل التحزب وهل هذه الأخطاء أخطاء منهجية لأن بعض الناس يقولون أن الخلاف بينه وبين الشيخ يحيى الحجوري هو خطأ في حقوقهم ليس له تعلق بالمنهج ولا بالعقيدة فهل هذا صحيح أفيدونا ياشيخ بارك الله فيكم وجزاكم الله خيرا 📜

       🎙️للشَّيخ المبارك:
أبي عبدِ الله محمد العنسي
      - حفظه اللّٰه تعالـى -

⏳ المدة | 02:58

📲 للتـحـميل عـبر تيليجـرام ↶:
🎥https://t.me/BOT_9_9_1/28097


#ተለቀቀ ቁ,01
🔖ስለ ተክፊሪዮች ማጭበርበሪያ በያን 🔖

🚨በነጀማል ደቃቅ ጉዳይ ስለሰሩት የውሸት በደል 👇

🚨መስጦፋ በሰለፍዮች ላይ የሰራው ግህደት👇

💠 🔺 በሚል ርዕስ ገሳጭና መካሪ የሆነ መደመጥ ያለበት ነስር መስጂድ የተደረገ በያን💠

🎙ኡስታዝ  አቡ ዙምሩድ ነቢል ዐሊ حفظه الله

አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🗞️ የኡስታዝ አቡ ዙምሩድ ቻናል 👇
 
t.me/buraq_media

https://t.me/abuhyider/5218




.....ሲኽር እጅጉን ተንሰራፍቷል።

☞ ብዙዎችን ከአላማ፣ከዲን፣ ከመንገድ እያስቀረ ነዉ። الله ከጠበቀዉ ዉጪ ከባድ አደጋ ላይ ነዉ ያለዉ ብዙ ሰዉ።

☞ ሸይጧንና ጁኑዶቹ እንዲሁም የሰዉ ሸይጧን እንዲሁም ኩፋሮች በዚህ ነገር ብዙዉን እያሰናከሉት ነዉ‼️


👌

………እርግጥ ነዉ ሌላ የመዳኛ ምንጭ የለንም በሸርዕያ ቢሆን እንጂ።

☞ ከዚህ ክፉ ደዌ ለመጠበቅ :-

☞ ተዉሂድ
☞፣ሱና
☞ዚክር፣
☞ዒባዳ ……… ወዘተ አጥብቀን እንያዝ እንዲሁም አስባቦችን እንጠቀም‼️

👉#በተለይ ወደ ዲን የቀረባችሁ ወደ ሱና የተጠጋችሁ አይነካኝም፣አልፈራም ወወወወ ነገራችሁን ተወት አድርጉትና አስባቦችን ተጠቀሙ ስንቱ ነዉ ሀፍዞ ጠንካራ የሚባል በዚህ ክፉ ደዌ ተጠቅቶ የምንመለከተዉ ለማንኛዉም መዘናጋት አያስፈልግም‼️



በተለይ ይህን ዳዕዋ የተሸከሙት መሻይኾቻችን ላይ እጅግ ያስፈራል በሌላ መንገድ ያልቻሉትን በዚህ ክፉ ነቀርሳ ሊሞክሩት ስለሚችሉ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።

☞ ዳዕዋዉን ለመምታት እናንተን ማግኘት ግድ ይላል እናማ መሻይኾቻችን አስተማሪዎቻችን እባካችሁ ተጠንቀቁልን ሀቂቀተን ያለ እናንተ ለእኛ ከባድ ነዉ በእጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል እንዲሉ በእጃችን ስለሆናችሁ ብዙም ላይገባን ይችላል የሆነዉ ሆኖ ተጠንቀቁልን


🕹➨ሸኽ ሙሀመድ አማነ አል ጃሚ رحمه الله

እንድህ  አሉ ከاللهውጭ መማል  አስሉ ትንሹ ሽርክነው

ነገርግን  እንድህ  ስንል በልቁ  አደለም።
   የማላው ባለቤት  የማለበት አካል በማተለቅ  ከሆነ  ምሳሌ اللهን  እንደምናተልቀው  ከሆነ  ይሂ  ትልቁ  ሽርክ  ይሆናል 


قال العلامة محمد أمان الجامي رحمه الله

✍🏼الحلف بغير الله الأصل أنه شرك أصغر لكن هذا ليس على إطلاقه فإن صَاحَبَهُ تعظيم المحلوف مثل تعظيم الله صار شركا أكبر

📙شرح الواجبات المتحتمات

     👉ማሳሰቢያ✍️

አንድ አካል ከاللهውጭ መማል  አይቻልለትም

እናቴን  አባቴን ከአባውን ሾሆቹን  እያለ መማል  ትልቅ  ወንጀል ነው  ከሽርክ  በታች  ያለ  ትልቅ  ወንጀል  ነው።

ነገርግን  ሲምል  የማለባቸውን ነገራቶወች ልክእንደاللهአተልቆ  ከሆነ  ትልቁ  ሽርክ  ይሆናል።  ከእስልምናም  ያወጣል    ልንጠነቀቅ  ይገባል

ስለዚህ  ስንምልም  በاللهብቻ  አእንማል 
ለማለትነው



 








Репост из: ﺍﻟـﺪﻋﻮﺓ ﺍﻟــﺴـــﻠــﻔــــــﻴـــــــﺔ
📚ታላቁ ሸይኽ አቡል የማን እንዲህ ይላሉ

የበላይነትን ትፈልጋለህ⁉
ደስታን ትፈልጋለህ⁉
ዱንያን ትፈልጋለህ ⁉
ከቤተሰብህ ከልጆችህ ጋ የህይወት ጥፍጥናን ትፈልጋለህ ⁉
በምግብህ በእንቅልፍህ መልካም ህይዎትን ትፈልጋለህ ⁉
  ሁሉንም ነገር በህይወትህ ትፈልጋለህ??

🫵ወሏህ ወሏህ ይህ ሁሉ ምገኛው ዕልምን (ዲንህን ) ስትማር ና በሱ ላይ ሰብር ትእግስት ስታደርግ ብቻ ነው  እመነኝ።ይህንን ደሞ የዕልምን ደረጃ የቀመሳ ያውቀዋል።
كل ذلك والله في طلب العلم والصبر عليه ))🔷؛


❌ለፖርኖግራፊ ሰለባዎች❌

🚫ልቅ የሆኑ የወሲብ ፊልሞችና ምስሎችን በመመልከት ለተለከፉ ሁሉ!

♻️እነዚህ ፊልሞችና ምስሎች የጀሀነም በሮች ናቸው!

📵እነዚህን የበከቱና የተግማሙ ዝሙተኞችን በማየት እስረኛ የሆንክ/ሽ ሁሉ በዚህ ሰበብ ምን እንደሚከተልህ/ሽ ተከታዩን እስተውለህ/ሽ አንብብ/ቢ!

☞ለላጤዎችና ለባለትዳሮች መጨረሻ የተቀመጠውን መፍትሄ በጥሞና አንብቡት!

① የተራቆቱ ዝሞተኞችን ማየት እጅግ ከባባድ ወንጀሎች ውስጥ እንደሚካተቱ ታውቃለህ?

② እነዚህን ዝሙተኞች መመልከት ውርደትና ደካማነት እንደሚያወርስ ታውቃለህ?

③ እነዚህን ዝሙተኞች መመልከት በሰዎች አይን ያነስክና ወራዳ እንደሚያረግህ ታውቃለህ?

④ እነዚህን የዝሙት ዌብሳይቶችና የቪድዮ ምስሎች መመልከት በአእምሮህና በአይንህ ላይ ድክመትን እንደሚከስት ታውቃለህ? ይህን በመመልከት ሱሰኛ የሆነ ሰው ቀለል ያሉ ጉዳዮችን በቀላሉ ይረሳል። ይህ አደጋ እያደገ ሲሄድ የአእምሮ ድክመት አስከትሎበት እንዴት መናገር እንዳለበት ሁሉ ላያውቅ ይችላል! ሌሎችም ብዙ የጤና እክሎች ያጋጥሙታል!

⑤ ይህ ወንጀል አላህ ዘንድ ወራዳ ሰው እንደሚያረግህ ታውቃለህ?

⑥ የእነዚህ ዝሙተኞች ምስል አእምሮህ ላይ ተቀርፇል? (ይህ የአላህ ቁጣ ምልክት ነው!)

⑦ እነዚህን ነገሮች መመልከት ትንንሽ ነገሮችን ሁሉ የምትሰጋ ፈሪና ልፍስፍስ እንደሚያረግህ ታውቃለህ?

⑧ ይህን እርቃን ብልግና የምትመለከት ሆይ! የሸሪዓ እውቀትን ብርሃን በፍፁም ማግኘት እንደማትችል ታውቃለህ?

⑨ በዚህ ወንጀልህ ከምትወዳትና ከምትወድህ የህይወት አጋርህ ባለቤትህ ጋር የተረጋጋ ህይወት መኖር እንደምትነፈግ ታውቃለህ?

⑩ ይህን አስቀያሚ ተግባር የምትመለከት ከሆነ ደጋግ የአላህ ባሪያዎች ይህን ቀፋፊ ተግባርህን ባትነግራቸውም እንኳን ሊጠሉህ እንደሚችሉ ታውቃለህ?

⑪ እነዚህን ዝሙተኞችን ማየት ግዴታ የሚሆንብህ በዝሙት ወንጀላቸው በድንጋይ ተወግረው ሲገደሉ ብቻ እንደሆነ ታውቃለህ?

⑫ ከዚህ ከምትመለከተው ቀፋፊ ምልከታ እውነተኛ ተውበት አርገህ ወደ አላህ ካልተመለስክ እጅግ ከባድ ዋጋ ለወደፊት እንደሚያስከፍልህ ታውቃለህ?

⑬ እጅግ የምትወደውና የምትቀርበው ሰው ሞት ዜና ይህን ነገር እየተመለከትክ ብትሰማ ትወዳለህ?

⑭ ከዚህ ወንጀል አፀያፊነት የተነሳ አላህ መሬትን ደርምሶ ሊያስውጥህ እንደሚችል ታውቃለህ?

⑮ በዚህ ቀፋፊ ምልከታ ላይ ሆነህ ሞት ሊመጣህ እንደሚችል ታውቃለህ? አስከፊ ኻቲማ ሊያስደነግጥህ እንደማይችል እርግጠኛ ነህ?

⑯ ጌታህ ቻይ ነው! ለግዜው ይተውሀል፤ ነገር ግን በምትሰራው ወንጀል ደስተኛ ሆኖ እንዳይመስልህ! ከዚህ ወንጀልህ ተውበት ካላረክ ለወደፊትም ቢሆን ከባድ መከራ ትጋረጣለህ!

⑰ ለአላህ ብሎ አንዳች ነገር የተወ ሰው አላህ የተሻለ መልካም ነገር እንደሚተካለት ታውቃለህ?

⑱ አላህ በባሪያው መመለስ የሚደሰት የተብቃቃና ምስጉን ጌታ መሆኑን ታውቃለህ?

⑳ ከወንጀል ጥብቅ ከሆንክ አላህ ከችሮታው እንደሚያብቃቃህ ታውቃለህ?

⑳ ለደቂቃዎች (ሻህዋ) ስሜት ተብለው የሚሰሩ ወንጀሎች የአመታት ቅጣት እንደሚያመጡ ታውቃለህ?

②① ዛሬ በዱንያ ላይ የምትሰራቸው ወንጀሎች፦ የተከለከለን ማየት፣ መስራትና ሌሎችንም በዱንያ ላይ ቅጣቱን በድህነት፣ በአደጋ፣ ሪዝቅህን በመከልከል በቤተሰብህ፣ በልጆችህና በቅርብ ሰዎች ላይ አደጋ ሊከስት እንደሚችል ታውቃለህ?

②②ይህ ወንጀል አእምሮህን ተቆጣጥሮ ከምትመለከታት ሴት ሁሉ ቀፋፊው ዝሙት ላይ ለመወደቅ እንደሚገፋፋህ ታውቃለህ?

≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅

✅✅✅✅✅

☞ለላጤዎች ምክር!

♻️ያላገባህ እንደሆነ በተቻለህ መጠን ለማግባት ሞክር!

♻️ስለ ትዳር በቂ እውቀት ይዘህ ወደ ትዳር ግባ!

♻️ ማግባት ካልቻልክ ግዜህን በመልካም ነገር አሳልፍ፦ በፆም፣ በንባብ፣ መልካም ኢስላማዊ ትምህርቶችን በመማር፣ በመስማትና በማየት.......

♻️በብዛት ብቻህን ከመሆን ተቆጠብቀ

♻️አላህን ከዚህ ቀፋፊ ወንጀል ነፃ እንዲያረግህ ተማፀን!

♻️መልካም ሰዎች ጋር ለመቀማመጥ ሞክር!

♻️ሸይጣን ይህን ወንጀል ባስታወሰህ ቁጥር ቆራጥ ሆነህ ላለመመለስ ሞክር! መጀመሪያው ቢከብድብም በሂደት አላህ ይረዳሃል!
≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅

☞ለባለ ትዳሮች ምክር

♻️አግብተህ ከሆነ ከትዳር አጋርህ ጋር ስለ ወሲብ ህይወታቹህ ያለ እፍረት በግልፅ በመነጋገር የምትፈልጉትን እርካታ ሁሉ ማግኘት እንደምትችል እውቅ!

♻️ በኢስላም ጥላ ስር ያሉ ከወሲብ ጋር የተያያዙ አስፈላጊ ትምህርቶችንና ጥናታዊ ፅሁፎችን አንብብ!

♻️ በዚህ ላይ የተሻለ እውቀት ያላቸውን አላህን የሚፈሩ ብለህ የምታስባቸውን ወንድሞችህን አማክር!

♻️ ሚስትም የዘመኑን ክፋት ልትረዳና ነቃ ብላ ከትዳር አጓሯ ጎን ልትቆም ይገባል። በግልፅ ማውራትና ፍላጎቱን ማሟላት ብልግና ሳይሆን ብልጠት መሆኑን አውቃ በተቻለ መጠን ውበቷን በመጠበቅ የባሏ ልብ እንዳይሸፍትና እንዳይሰላች የበኩሏን ጥረት ሁሉ በማረግ ባለቤቷን በየግዜው ማስደመም አለባት!

✖️እነዚህ የተግማሙና የበከቱ ዝሙተኞች ይህች አጭር ህይወትን እንዲያበላሹ አትፍቀድ! ጀግና ሁን!

♻️በመጨረሻም የመልካም ሰዎችን ታሪክ አንብብ! እንዴት አላህን እንደሚጠነቀቁ አስተውል አስተንትን በዚህ ወንጀልህ የሰማያትና የምድር ጌታን እያመፅክ መሆኑ ይሰማህ!
ኮምፒዩተሮችህና ስማርት ስልኮችን የመዋረጃህ ሰበብ አታርጋቸው!

♻️ሁላችንንም አላህ ለሚወደው ሁሉ ይርዳን!



☞ አሏህን እንፍራው እንፈረው።
منقول


ይቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇
https://telegram.me/abuhyider


ከፈጣሪህ ብዙ ስትርቅ
ከፉጡሮች ብዙ ፈተና ይደርስብሀል ።

አቡ ሀይደር

Показано 20 последних публикаций.