Репост из: ዲማስ
ያመርከዝ-አሱና ቂልጦ ላይ ያለሀው
ነሸጥ ነሸጥ በል ሳምንቱ ያንተ ነው
ታላቅ ሼይህ አለ በቂልጦ-ጎሞሮ
ሰብስቦ የመጣ ከደማጅ ጀምሮ
አዋቂነው በሳል ዳዕዋው ይጣፍጣል
ጣፍጦ የማይሰለች ካፉ ማር ይፈሳል
እርጋታው የትልቅ ምክሩ የአዋቂ
ለክ ብ ሩ ሳይሆን ለዲን ተጨናቂ
⇩
╭┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅
⚘ ⚘ https://t.me/mesjidalteqwawenabo
╰┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅
ነሸጥ ነሸጥ በል ሳምንቱ ያንተ ነው
ታላቅ ሼይህ አለ በቂልጦ-ጎሞሮ
ሰብስቦ የመጣ ከደማጅ ጀምሮ
አዋቂነው በሳል ዳዕዋው ይጣፍጣል
ጣፍጦ የማይሰለች ካፉ ማር ይፈሳል
እርጋታው የትልቅ ምክሩ የአዋቂ
ለክ ብ ሩ ሳይሆን ለዲን ተጨናቂ
⇩
╭┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅
⚘ ⚘ https://t.me/mesjidalteqwawenabo
╰┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅