Репост из: ARBA MINCH UNIVERSITY
ዛሬ በእህቶቻችን እጅግ በጣም ኮርተናል! ኒቃብ ከመርዛማ የሰው አይን እና ከአጅነቢ ወንዶች እንጅ ከትምህርት እንደማይጋርድ አሚራህ ዶ/ዛኪራ እና ዶ/ር ራሕማ ከቃላት አልፈው በተግባር አሳይተዋል። አላህ ለራሳቸውም፣ለወገናቸውም ጠቃሚ ያድርጋቸው!
በድጋሚ
ለዶ/ር ዛኪራ ተባረክ
ለዶ/ር ራሕማ አንሷር
ለእህት ኸውለት
እንኳን ደስ አላቹህ፣ለኛ ኩራታችን ናቹህ፣ለተተኪው ትውልድ በተለይም ለአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተተኪ ተማሪዎች እንቁ ተምሳሌት ሆናቹህ ታሪካቹህን አስመዝግባቹሃል! ቀሪ ዘመናቹህን ያማረ፣የተዋበ መልካም ህይወት ያድርግላቹህ!
በድጋሚ
ለዶ/ር ዛኪራ ተባረክ
ለዶ/ር ራሕማ አንሷር
ለእህት ኸውለት
እንኳን ደስ አላቹህ፣ለኛ ኩራታችን ናቹህ፣ለተተኪው ትውልድ በተለይም ለአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተተኪ ተማሪዎች እንቁ ተምሳሌት ሆናቹህ ታሪካቹህን አስመዝግባቹሃል! ቀሪ ዘመናቹህን ያማረ፣የተዋበ መልካም ህይወት ያድርግላቹህ!