Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Poppo live❌ የተባለዉ app ላይ መስራት ክልክል ነዉ ❌
እዚህ ላያ የተሰማራችሁ ወንድምና እህቶች አላህን ልትፈሩና ከዚህ app ልትወጡ ይገባል።
ወንድማችን ሁሴን ተጠይቆ የሰዉ ማብራራ አዳምጡ።
በጣም ብዙ እህት ወንድሞች በዉስጥ ጠይቃችሁኝን ነበር በአላህ ፍቃድ ከዚህም በላይ ማብራሪያ ካገኘሁ አካፍላችዋለሁ።ግን ይህ በራሱ በቂና ከበቂ በላይ ነዉና ከዚህ ስራ ልትከለከሉ ይገባል።
ላላወቁት አሳዉቁ ባረከላሁ ፊክ!
ቻናሉ ተቀላቀሉ👇
https://t.me/abukiweb