ትናንትና ባስጠነቀቁት ነገር ላይ
ዛሬ የወደቁ ጉዶች
ክፍል ሶስት
👉 ኸዲር ከሚሴ ከዚህ በፊት ከተናገራቸው፦ 👇
⚠️ አህመድ አደም ችግር አለበት ስንል ከመሬት ተነስተን አይደለም መስረጃዎችን መሰረት በማድረግ ነው።
አህመድ አደም ከማን ጋር ነው የሚነቀሳቀሰው ብንል?
ከኢብኑ መስዑድ ኢ/ሴነተር፣ ከነ ኤልያስ አህመድ መሰል ከሆኑ አካለቶች ነው።
⚠️ ኢልያስ እና መሰሎቹ ስህተታቸው በግልፅ በማስረጃ የታወቀ እስከሆነ ግዜ ድረስ ይህ አካል ከነሱ ነው ሚመደበው።
በአህለል ቢደዓ ላይ ረድ አለማድረግ ሙስሊሞችን ማታለል መሸንገል ነው
⚠️ ሰዎቹ እየተጓዙበት ያለው ጎዳና ድሮ ከተጓዙበት ጎዳና የተለወጠ ሆኖ ነው ያስተዋልነው ለማህበረሰቡ ማስጠንቀቅ ግድ ይላል።
⚠️ ዛሬ ላይ እየተጓዙ ያሉበት የሆነው መንገድ እጅግ በጣም ሙስሊሞችን ከባድ ለሆነው አዘቅጥ በመጣል ረገድ ከባድ ስራን ሰርቶ ነው ያስተዋልነው
⚠️ የቢደዓ ባልተቤቶች እና ኢኽዋኒዮች እና መሰል አካለቶች እነሱን መጠቀሚያ ድልድይ አድርገው እየተጠቀሙባቸው እንደሆነ እና.....
አትመለከቱም እንዴ
እነ ኢልያስ አህመድ ከኛጋ አብረው እየሰሩ ነው ብለው እነሱን እንደ ጋሻ
እየተጠቀሟቸው እነደሆነ ቀጥታ አስተውለናል። በዜና ደረጃ በኸበር ደረጃሳይሆን ጉዳዩ ውስጥ በቀጥታ ገብተን የተመለከትነው ነገር ነው።
👉 ከቢዳዓ ባልተቤቶች ጋር መተጋገዝ እና መረደዳት የተሰኘው ቀዒዳቸው በእጅጉኑ የወደቀ የዘቀጠ የሆነ ቀዒዳ መሆኑን ይህ ነገር በእጅጉን ያስረዳናል ያሳያናል
👉 ማነው አቋሙን የቀየረው?
👌 አሁንም ቢሆን ሰከን ብላችሁ ወደ ጤናችሁ ብትመለሱ ይበጃል።
✍ አቡ ያሲር ኢብን ሙዘይን!
https://t.me/YusufAsselafy