በህይወትህ ውስጥ ትልቁ ስህተት
ለሁሉም ሰው ትክክለኛ ሆኖ ለመታየት መሞከር ነው! መልካም ብትሆን ክፉዎች ይጠሉሃል አዋቂ ብትሆን ድንቁርና የተጠናወታቸዉ ጃሂሎች ባዶነታቸውን ስለምትገልፅባቸው ይጠሉሃል ብርሃናዊ ራዕይ አላማ ቢኖርህ
ጨለምተኞች ይጠሉሃል
ነፃ አውጭ ብትሆን ጨቋኞች ያሳድዱሃል።
ምን አለፋህ በዚች አለም ስትኖር በሙሉ ድምፅ ልትወደድም ልትጠላም አትችልም
ስለዚህ በደረስክበት ሁሉ እንደ ውሃ ቅርፅህን አትቀያይር ከምንም በላይ ጌታህ አላህ ፊት
ትክክል ሁን እሱ በቂህ ከበቂህም በላይ ነዉ
ራስን ሆኖ መኖር ትልቅ የህሊና እረፍት ነው
🌿🪴🪴🌿🪴🌿🪴
╭┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅╮
⚘ ⚘ https://t.me/mesjidalteqwawenabo
╰┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅╯