LITAS WALLET AIRDROP
አሪፍ Potential አላቸው ብዬ ከማስባቸው Airdropኦች ወስጥ አንዱ ነው አሰራሩ ደግሞ ከHot Wallet ጋር ተመሳሳይነት አለው።
ለመጀመር፡
🔰Go to👉
https://wallet.litas.io/invite/kiru🔰Email በመጠቀም signup አድርጉ፣ Password አስገቡ እና Username ምረጡ
🔰በEmail ካቃታቹ በ Telegram Login ማድረግ ትችላላቹ።
signup ካደረጋቹ በኋላ ወደ PlatFormኡ ይወስዳችኋል፣ እዛላይ Mine የሚለው Option ውስጥ ገብታቹ Start Mining በሉት
ከዚያ በየ 3 ሰአቱ እየገባቹ Claim ማድረግ
ትንሽ Point ከሰበሰባቹ በኋላ የሰበሰባቹትን Point በመጠቀም Mining Speed እና Claim Hourአቹን ማሳደግ ትችላላቹ🔥
አሁን ባለው የPre-Market ዋጋላይ 2.8 LITAS=1$
Fund Raised=20M dollars
ያልገባቹ ነገር ካለ Comment🙏
Don't Fade this one👍