💫
ስካይ ሲቲ ሆቴል ፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡
🕔ማብቅያ ቀን፡ 07-07-2017
📍አድራሻ፡ አዳማ ዩኒቨርሲቲ ፊትለፊት ስካይ ሲቲ ሆቴል
📱0903969798
# ከስራ ሰዓት ውጪ መደወል አይቻልም።
# በሁሉም ስራ መደብ ላይ በቂ ዋስ ማቅረብ የምትችል/የሚችል።
———————————————-
1) ባሬስታ🚻ፆታ: ሁለቱም
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
🥇ልምድ፡ ያለው/ ያላት
# የት/ት ደረጃ፡ ከ10(አስረኛ) ክፍል በላይ።
———————————————-
2) አስተናጋጅ 🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3
🥇ልምድ፡ 1 ዓመት
# የት/ት ደረጃ፡ ከ10(አስረኛ) ክፍል በላይ።
———————————————-
3) ቡና የምታፈላ 🚻ፆታ: ሴት
🥇ልምድ፡ ያላት
🔢 የተፈላጊ ብዛት፡ 2
# የትምህርት ደረጃ፡ ከ10(አስረኛ) ክፍል በላይ።
———————————————-
4) ካሸር 🚻ፆታ: ሴት
🥇ልምድ፡ 1 ዓመት
🔢 የተፈላጊ ብዛት፡ 2
# የት/ት ደረጃ፡ በአካውንቲንግ L-4 እና ከዚያ በላይ
———————————————-
5
) እንግዳ ተቀባይ 🚻ፆታ: ሴት
🥇ልምድ፡ 1 ዓመት
🔢 የተፈላጊ ብዛት፡ 2
# የት/ት ደረጃ፡ Level 2 እና ከዚያ በላይ
———————————————-
6
) ፅዳት 🚻ፆታ: ሴት
🥇ልምድ፡ 1 ዓመት
🔢 የተፈላጊ ብዛት፡ 3
# የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ።
@adama_jobs