2ኛው ዙር ዓለም አቀፍ የቁርዓን እና አዛን ውድድር ፈፃሜ በአዲስ አበባ ስታደየም ተካሄደ!
በውድድሩ ላይ የኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት አመራሮች፣የክልል መጅሊስ አመራሮች፣ኡለሞች፣አምባሳደሮች፣ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እንድሁም ኢትዮጲያን ጨምሮ ከ60 ዓለም ሃገራት የመጡ የቁርዓን እና አዛን ተወዳዳሪዎች እና ዓለም አቀፍ ዳኞች እንዲሁም በርካታ ሙስሊም ማህበረሰብ በማሳተፍ በደማቅ ሁኔታ ተከውኖል።ውድድሩ የኢትዮጲያን መልካም ገፅታ አጉልቶ ያሰየ መሆኑን ተጋባዥ እንግዶች እና ዳኞች ገልፀዋል።