አሀዱ ስፖርት


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ስለ እግር የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም

-የዝዉዉር ዜና
-የአሰልጣኞች አስተያየት
-ጎሎች እና አዝናኝ ቪዲዮዎች
-የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
-ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
አስተያየት ካሎት
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @amangn

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




👉ሞሃመድ ሳላህ እ.ኤ.አ. በ 2017 ሊቨርፑልን ከተቀላቀለ በኃላ በዛ የውድድር አመት በ 115 ጨዋታዎች 80 የፕሪሜር ሊግ ግቦችን አስቆጥሯል፡፡ በዚያን ጊዜ ውድድሩ ውስጥ ካሉ ማናቸውም ተጫዋቾች በዘጠኝ ጎል ብልጫ አለው።
@ahadusport1 @ahadusport1


✅ቶተንሃም ቀጣይ 6 የፕርሜር ሊግ ጨዋታዎች ጆዜ ከፊታቸው ከባባድ ጨዋታዎች ይጠብቃቸዋል፡

ከ ዌስት ብሮም ጋር (ከሜዳው ውጭ)

ከ ማን ሲቲ ጋር (በሜዳው)

ከ ቼልሲ ጋር (ከሜዳው ውጭ)

ከአርሰናል ጋር (በሜዳው)

ከ ክርስቲያል ፓላስ ጋር (ከሜዳው ውጭ)

ከሊቨርፑል ጋር (ከሜዳው ውጭ
@ahadusport1
@ahadusport1


የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች

⏰ 72'
ባሳክሺር 2-1 ማን ዩናይትድ

@ahadusport1 @ahadusport1


Репост из: አሀዱ ስፖርት
የባሳክሺር አሰላለፍ

ባሳክሺር ከ ማን ዩናይትድ | @ahadusport1


Aman:
አርሰናል 25 ሚ ዩ የተገመተውን የ ሬድ ቡል ሳልስበርግ አማካኝ ዶሚኒክ ሳቦስዛን ለማስፈረም እያጤኑበት ይገኛል።

@ahadusport1 @ahadusport1


ትላንት በኢሮፓ ሊግ የተደረጉ ጨዋታዎች

@ahadusport1


ትላንት ለአርሰናል በ42ተኛ ደቂቃ ላይ ጎል ያስቆጠረው እንግሊዛዊ ተጫዋች ኤዲ ንኬቲያ በአውሮፓ ሊግ የመጀመሪያ ጎሉን አስቆጥሯል፡፡

@ahadusport1 @ahadusport1


የናፖሊው የአጥቂ መስመር ተጫዋቹ አርካዱዝ ሚሊክ በጥር የዝውውር መስኮት ናፖሊን እንደሚለቅ እየተነገረ ነው። ተጫዋቹ ከናፖሊ ጋር ያለው ኮንትራት ተገባዷል። ቶተንሀም እና ኤቨርተንም የተጫዋቹ ፈላጊ ሆነው ብቅ ብለዋል።

@ahadusport1 @ahadusport1


6ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ

⏰ጨዋታው ተጀምሯል 4'

ብራይተን 0-0 ዌስትብሮም

@ahadusport1


🔴አሰልጣኝ ውበቱ 26 ተጨዋቾች ይፋ አደረጉ!

- ➖ 10 ተጨዋቾች ተቀንሰዋል !

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከኒጀር ብሄራዊ ቡድን ጋር ላለበት ጨዋታ የብሄራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከዛምቢያ አቻው የወዳጅነት ጨዋታዎች በኃላ በዛሬው እለት ጥቅምት 16/2013 ዓ.ም 10 ተጫዋቾች በመቀነስ 26 ተጫዋቾችን አሳውቀዋል፡፡

1 ተክለማሪያም ሻንቆ
2 ይድነቃቸው ኪዳኔ
3 ምንተስኖት አሎ
4 ጀማል ጣሰው
5 ወንድሜነህ ደረጀ
6 አማኑኤል ዮሀንስ
7 ታፈሰ ሰለሞን
8 አቡበከር ናስር
9 አምሳሉ ጥላሁን
10 ያሬድ ባየህ
11 ሀብታሙ ተከስተ
12 ሱራፌል ዳኛቸው
13 ሽመክት ጉግሳ
14 ሙጂብ ቃሲም
15 አስቻለው ታመነ
16 ሀይደር ሸረፋ
17 ጋዲሳ መብራቴ
18 ጌታነህ ከበደ
19 መሱድ መሀመድ
20 ሱሌማን ሀሚድ
21 ከነአን ማርክነህ
22 በረከት ደስታ
23 ረመዳን የሱፍ
24 መሳይ ጳውሎስ
25 ይሁን እንደሻው
26 አማኑኤል ገ/ሚካኤል

Yemrja michi sccore sport

@ahadusport1 @ahadusport1


ቪክቶር ቫልዴዝ ይናገራል ስለ ፋቲ የባርሴሎና ታዳጊዎች ልምምድ በሚያደርጉበት ቀን ፋቲ ይዞት የመጣው ጫማ እንደጠበበው ይመለከታል ምክንያቱም የጫማ መግዣ አልነበረውም ይህን ያየው ቪክቶር ቫልዴዝ ለፋቲ የመጫወቻ ጫማ በመግዛት ስጦታ አበርክቶለታል በፋቲ የእግርኳስ ህይወት ላይ አሻራ አስቀምጧል ቫልዴዝ

ፋቲ የዘር ግንዱ ከአፍሪካዊቱ ሀገር ጊኒ ቢሳው የሚመመዝ ሲሆን በዛው በጊኒ ነው የተወለደው በስድስት አመቱ ወደ ስፔን የመጣው እና በስፔን ግዛት በሆነችው የሲቪያ ከተማ ህይወት ጀመረ

2009/10 እዛው በሲቪያ ከተማ ሄሬራ ለተባለ ክለብ መጫወት ጀመረ በአመቱ ደሞ ለሲቪያ ከ2010 እስከ 2012 መጫወት ቻለ ድንቅ ችሎታውን ያዩት የላማሲያ መልማዮች በ2012 ለባርሴሎና አስፈረሙት በአስራ አንድ አመቱ

በአስራ ስድስት አመቱ ለዋናው ቡድን የተጠራው ታዳጊ የእግርኳስ እድገቱ ለብዙዎች አስገራሚ ነበር ለዚህም ነው ስፔኖች አጣድፈው ስፔንን እንዲመርጥ ያደረጉት

በጁላይ 24,2019 የመጀመሪያ ኮንትራቱን ለባርሴሎና እስከ 2022 ፊርማውን አኖረ የመጀመሪያ ጎሉን ከኦሳሱና ሲያስቆጥ በባርሴሎና ታሪክ ሶስተኛው በትንሽ እድሜው ጎል ያስቆጠረ ተጫዋች ሆነ

በዘንድሮው የውድድር አመት በሮናልዶ ኮይማን ስር የመጀመሪያ ተመራጭ መሆኑን በሚገባ እያሳየ ይገኛል

➪ለስፔን ብሔራዊ ቡድን በትንሽ እድሜው ጎል ያስቆጠረ የምንግዜም ታዳጊ ሆነ

➪በታላቁ የኤልክላሲኮ ጨዋታ ጎል
አስቆጠረ

➪በሻምፒዮንስ ሊግ ጎል አስቆጠረ

➪በላሊጋው በአምስት ጨዋታ አራት ጎሎች አስቆጥሮ የጎል ተፎካካሪ ሆኗል

ፋቲ እንደ በፊቱ ጫማ የሚገዛለት አያስፈልገውም ምክንያቱም ከናይኪ ጋር ኮንትራት ተፈራርሞ የናይኪ ተከፋይ እና አስተዋዋቂ ሆኗል

ታዲያ አንሱን ፋቲ ህልሙን አሳክቶ ያሰበውን ራዕይ እየኖረ ጥረቱን በሚገባ እየቀጠለ ወዳሰበው ስኬት እያመራ ይገኛል በባህሪው መልካም የሚባል ተጫዋች ነው እድሜው ገና 17 ሲሆን ብዙ የከፍታ ጊዜው እየጨመረ የሚሄድ ድንቅ ታዳጊ ሲሆን የሊዬኔል ሜሲ አልጋ ወራሽ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል ጊዜው ገና ቢሆንም

አዘጋጅ እና አቅራቢ➪ @amangn

@ahadusport1 @ahadusport1


Corner
500- 650ብር💰
ኦርጅናል የሀገር ዉስጥ ምርት
Free delivery

+251953312052
+251948995157
@Endiken
@Abjoker


Репост из: Jimma market
Jimma market:
👞👞800ብር 💰
ኦርጅናል የሀገር ዉስጥ ምርት
+251948995157
@Endiken
@Abjoker


Nike
የሴቶች
1,100ብር 💰
0953312052
+251948995157
@Endiken
@Abjoker


Puma
1,400ብር 💰
+251948995157
@Endiken
@Abjoker


ረከቦት
እንደ size ከ 300-400ብር💰
ኦርጅናል የሀገር ዉስጥ ምርት
Contact 📱
0953312052
+251948995157
Inbox
@Endiken
@Abjoker


ቅርፃቅርፅ
እንደ size ከ 100 - 350ብር💰
ኦርጅናል የሀገር ዉስጥ ምርት
+251948995157
@Endiken
@Abjoker


Puma
1,400ብር 💰
+251948995157
@Endiken
@Abjoker


Jimma market:
600ብር 💰
ኦርጅናል የሀገር ዉስጥ ምርት
+251948995157
@Endiken
@Abjoker

Показано 20 последних публикаций.

115

подписчиков
Статистика канала