''ዋሌታችሁን ኮኔክት አድርጉ'' Zoo
አክቲቭ ለሆኑ ሜምበሮች ብቻ ነው ኤርድሮፑ ላይ ተካፋይ የሚሆኑት ፤ ለዛም ዋነኛው ነገር ዋሌት ኮኔክት ማድረግ ነው ።
ቦት አለመሆናችሁን ለማረጋገጥ ዋሌታችሁን ከዚህ ቀደም ኮኔክት ካላደረጋቹ ኮኔክት አድርጉ ፤ ካደረጋቹም በድጋሚ ቼክ አድርጉ ኮኔክት ማድረጋችሁን ።
ይሄ ከ Zoo ቻናል የተላለፈ መልእክት ነው ''በዚህ ፅሁፋቸው ላይ ዋሌት ኮኔክት አድርጉ እንጂ 0.5 ቶን ክፈሉ አላሉም'' 🤷♂