ታላቁ የረመዷን ወር ፆም በነገው ዕለት እንደሚጀመር ከሳዑዲ አረቢያ የተገኘው መረጃ አመላክቷል። በሳዑዲ እና በኢትዮጵያ የፀሀይ መውጫና መግቢያ ሰአታት በብዙ ተቀራራቢ መሆኑ ይታወቃል።
መጀመሪያው እዝነት መሀከሉ ምህረት መጨረሻው ከእሳት ነፃ መውጫ ለሆነው የእዝነት የበረካ የዒባዳ ወር ለተከበረው ረመዷን እንኳን በሰላም አደረሰን!