❌❌★ ከሴት ጋር ወሬ ★❌❌
በአሁን ሰዐት ብዙ አይነት ንግግሮች በብዙ አይነት ሶሻል ሚዲያዎች ከአጂነብይ ወንድና ሴት መሀል በብዙ አይነት ምንገድ ወንድሜ ነሽ እህቴነሽ በሚል ስም ወሬ ሲወነጫጨፍና ዲን ሲጭበረበር የሚታየው እጅግ በጣም ብዙ ነው።
ከሚባሉት ንግግሮች ውስጥ:
① ለአላህ ብዬ ወድሻለሁ, የምትለዋ ቃል በተደጋጋሚ የምትገኝ ከተራው ልጅ ይቅርና ትንሽ አውቋል ከሚባለው ሰው ሁላ የምትገኝ ሆና ይታያል። ይህን ንግግር ወይም ሴት ወንድን ለአላህ ብዬ ወድሻለሁ ማለቷ ወንድም ሴቷን
እንዲህ ማለቱ እንደማይቻልና በል እንደውም የፊትና በር መክፈቻ መሆኑን በደንብ አበጥረው ተናግረዋል።
★ ሌላው ቀርቶ ሀታ ለአጅነብይ ሴት ሰላምታ ማውረድ ለራሱ ለፊትና በር መክፈቻ ይሆናልና አይቻልም ያሉ ኡለሞችም አሉ★
እናም: አንተ ወንድሜ ሆይ ስማኝ ልጠይቅህ,
① ስሜት ከበጠበጠህ ነብያችን ማግባት የቻለ ያግባ ብለዋልና አትቸገር ማግባትኮ ሀራም አደለም
ሱና ነው ይህንንም ከማሰብ አኳያ አግባ ውለድ በቃ አትፍራ ሰው እንዲህ አለኝ አትበል ስለራስክ የምትወስነው
እራስክ አንተ እንጂ ሌላ ሰው አይወስንልክም, ደግሞ በሱና ታፍራለክ እንዴ⁉️
② ወንድሜ ሆይ የዋሃ እህቴን አታማላት አትጫወትባት እውነት ካዘንክላት አግባት አይ ለማግባት ዝግጁ
አደለሁም ካልክ ደግሞ ሀቂቃ የምታዝንላት ከሆነ በተራ ወሬ ከምትሸውዳት በግልፅ እንደማትሆናትና
አንተ ትልቅ አላማ እንዳለህ ንገራት,
🛑 ወንድሜ🛑
አላማ አለህ❓
① ለወደፊት ኡማን የመጥቀም አላማ አለህ❓
② ለወደፊት ዲንን የመርዳት አላማ አለህ❓
③ ለወደፊት ሱናን የማስፋፋት ቢድአን የመከትከት አላማ አለህ❓
መልስህ አዎ ከሆነ ታዳ ካንተ ምንድን ነው የሚጠበቀው❓
❌እህቴም አትሞኚ በአሁን ሰዐት ወንዱ የሚያደርገው ቅጥ አንባሩ ጠፍቶታታል ሲፈልግ
ወድሻለሁ ይልሻል ሲፈልግ አገብሻለሁ ይልሻል ሲፈለግ ለወደፊት እንዲህ አደርግልሻለሁ
ይልሻል ሀቂቃ ካገባሽ ከወደደሽ የወደፊት ቀጠሮ ምናስፈለገው❓
ወላሂ እህትዋ አያሙኝሽ በቴሌግራም ወጥቶ የፃፈና አረበኛ ያነበበ ብቻ እንዳይመስልሽ ባል የሚሆነው
ስንት ተቅይ አለ ነፍሱን ከመጥፎ ነገር አቅቦ ጌታውን የሚማፀን ስንት አለ ሲወድሽ በኒካህ ብቻ የሚፈልግሽ
ስንት አለ በቂርአት ጊዜውን አባካኝ ስንት አለ።።።።።።።።።።።።።።
ሀቂቃ እህቴ እንደ እኔና አምሳያዬ ማረጦ ጣጣ የለሽ ሰነፍ ሰው እንዳይሸውድሽ
ተጠንቀቂ‼️ ወንድን በልቁ አትመኚ ስንት ወንድ አለ ለወሬ ማሳለፊያ የሚፈልግሽ❓
ስንት ወንድ አለ ለስሜቱ መርኪያ የሚፈልግሽ❓ስንት ወንድ አለ ለብልግና የሚፈልግሽ❓
ንቂ እንጂ እህቴ☝️
የሱ ቃላት ዝክዘካ በፍፁም አይሸውድሽ አንቺን ለአላህ ብሎ የፈለገሽ ወንድ በሶሻል ሚድያ
አንቺን ለብቻሽ አደለም የሚያወራሽ እህቴ ሀቂቃ በአሁን ሰዐትኮ ብዙ አይነት ሰው አለ
ሰለፍይ ነኝ ብሎ የሰለፍይን ኩታ ለብሶ ጃፖኒው በወንጀል የተጨማለቀ ውስጡ ሸሪአን በጣሱ
ነገራቶች የታመቀ ስንትና ስንት አለ❓❓
አደራ እህቴ❗️ እንዳይሸውድሽ አንዴ ከተሸወድሽ በቃሽ ሁለተኛ እንዳይበላሽ
ሙእሚን ከአንድ ጉድጓድ ከወጣ እባብ ሁለቴ አይነደፍም ተጠንቀቂ እህቴ❗️❗️❗️
✍ أبو الريس السلفي
@allguraba