አስገራሚ🔭ነገሮች:
10 ስለ ሴቶች 🚺 የማያቁዋቸው ነገሮች
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
1, #የሴቶች የ በሽታ መከላከል ብቃት ከ ወንዶች እጅግ የላቀ ነው፡፡
2,#ሴቶች ከ ወንዶች ይልቅ የ ህመም ስሜትን መቁዋቁዋም ይችላሉ ፡፡
✔️ጥናት እንደሚያሳየው ሁለቱም በረዶ ላይ መዳፋቸውን አስቀምጠው ወንዱ ሲያብድ ሴቷ ግን ከሱ በተሻለ የመቋቋም ብቃት አሳይታለች ፡፡ ያ ማለት ግን አያማትም ማለት አደለም፡፡
3,#ሴቶች ሽታን ከ ወንዶች ይበልጥ ይለያሉ፡፡🤥
5,#ሴቶች የማስታወስ 😇 በቃታቸው ከወይዶች የበለጠ ነው፡፡
6,ሴቶች ወሬ ሲሰሙ ነቃ ብለውና በ ሞራል ነው 😲😄😁😆😂🤣🤗
, #ወንዶች ግን ትንሽ ከረዘመባቸው ማንቀላፋት ይጀምራሉ 1🙄
7,#ሴቶች አልኮልን እንደ ወንዶች መቋቋም አይችሉም፡፡
8,#ሴቶች አልቃሻ መሆናቸውን በ ሳይንስ ተረጋግጧል ፡፡😭
✔️#ሴት ልጅ ብዙ እንባ አመንጪ ሆርሞኖች አላት ፡፡ ወንዶች ጋ ግን
ይሄ ሆርሞን እጅግ በጥቂቱ ነው የሚገኘው፡፡ ጥናት እንደሚያሳየው
1 ሴት በ ወር 5.3 ግዜ ታለቅሳለች በ አማካኝ ወንድ ደሞ 1.4 ግዜ ያለቅሳል ፡፡
9,#የሴቶች ግራ ጡት 👙 ከ ቀኙ ጡታቸው የተለየ መጠንና አቀማመጥ ነው ያለው፡፡
✔️ ካላመናችሁኝ ሴቶች ወለቅ አድርጋቹ ቼክ አድርጉ ,ወንዶች ደሞ ...
10,#ሴቶች ከ ወንዶች የበለጠ ረጅም እድሜ ይኖራሉ ፡፡
የቱ ተመቾት, የቱ አስገረሞት ,?
@amafactsJoin & share