አስገራሚ እውነታዎች


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Познавательное


አለማችን እጅግ ለማመን ቀርቶ ለማሰብ እንኳን በሚከብዱ እውነታዎች የተሞላች ነች ይህንን አስገራሚ እውነታ ደግሞ በቻናላችን እንማማራለን ቻናላችን መርጣቹህ ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን ።
Contact : @Geez_Marketing

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций


💰💵 በቤቲንግ መበላት ሰልችቷችኋል❓

እንግዲያውስ ይሄን ቻናል ተቀላቅላችሁ ትርፋማ ሁኑ ✅ ማየት ማመን ነው 🏆


🥇 ሙሌ ስፖርት 🥇

እግርኳስን የሚወዱ ከሆነ ይህ ቻናል እንዳያመልጦት በኢትዮጵያ ትልቁን የስፖርት ቻናል Join በማለት ይቀላቀሉ👇

https://t.me/joinchat/AAAAAERNvsQgUA8gYjwX3Q


የ90 ደቂቃ ሆረር ፊልም ማየት ብቻ ወደ 150 ካሎሪ ያቃጥላል፤ ይህም በ30 ደቂቃ የእግር ጉዞ ከምናቃጥለው የካሎሪ መጠን ጋር እኩል ነው

@amazing_fact1
@amazing_fact1


Kitty Official bot

አሪፍ ሚከፍል ቦት ፣ ሊስቲንግ Date መጠበቅ ሳያስፈልጋችሁ ወድያው ጀምራችሁ አነስ ባለ ሰው በመጋበዝ እና ታስኮችን በመስራት ገንዘባችሁን በፈለጋችሁት ማዋጣት ትችላላችሁ፣ ቶሎ Viral ሳይወጣ ስሩት።

ለመጀመር 👇
https://t.me/KittyOfficialBot/kitty?startapp=kBNoWEHfEAAX54nMpTh


አልቢኖ የሜዳ አህያ በተፈጥሮ ውስጥ በጣም ጥቂት ናቸው። እነሱም "ወርቃማ የሜዳ አህያ" ይባላሉ።

@amazing_fact1
@amazing_fact1


USA ውስጥ በየ 45 ሰከንድ አንድ መኪና ይሰረቃል !

@amazing_fact1
@amazing_fact1


ፍቅር ውስጥ መሆን አንድን ሰው Creative እንዲሆን ያደርገዋል ይላል አንድ የአመስተርዳም ዩኒቨርስቲ ጥናት! ስታፈቅሩ አዳዲስ ሃሳቦች፣ ጥሩ ጥሩ እሳቤዎች ወደ አዕምሯቹ ይመጣል ይላል ጥናቱ!

@amazing_fact1
@amazing_fact1


ቴምር በቫይታሚን B6 የበለፀገ ሲሆን ይህም የማስታወስ አቅምን ይጨምራል. ቴምርን ከወተት ጋርመጠቀም የአንጎልን ጤና ያጠናክራል እና ቀልጣፋ እንዲሆን ያደርጋል

@amazing_fact1
@amazing_fact1


✔️90% የሚሆኑ ሰዎች በ አካል ፊት ለ ፊት መናገር ሚፈሩትን ወይም ማይችሉትን ነገር በፅሑፍ መልዕክት ይናገራሉ!

@amazing_fact1⚡️
@amazing_fact1⚡️


Репост из: Ad Center
✅ ተለቀቀ ✅

✅ልብ አንጠልጣይ የሆነው #ሐረግ_ድራማ ክፍል #52 ተለቋል ከታች 👇ባለው ሊንክ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ 🔥
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+V7Si9BrRJO9mOTFk
https://t.me/+V7Si9BrRJO9mOTFk
https://t.me/+V7Si9BrRJO9mOTFk


#Repost
ኤቲኤምን በመጠቀም  ገንዘብ በምናወጣበት ጊዜ የሚወጣዉ ድምፅ   የውሸት ነው ። ገንዘብዎ እየመጣ🔒 መሆኑን ለማሳወቅ እርካታን ለመስጠት  የተሰራ ነው🤔🤔።

@amazing_fact1
@amazing_fact1


የጥርስ መቦርቦር የልብ ሕመምን ሊያስከትል ይችላል! በድድ በሽታ ና ጥርስ መቦርበር ሳቢያ ባክቴሪያዎች ወደ ደምስሮቻችን ሊገቡ ይችላሉ! ይህም የደምስሮቻችን ግድግዳ ላይ ጉዳት ሊያሳድር ይችላል! ከዚህም አልፎ ለከባድ የልብ ሕመም ሊያጋልጠንና እስከ ሞትም ሊያደርስ ይችላል!

@amazing_fact1✔️
@amazing_fact1✔️


አስገራሚ ህጎች!

እንደው ኑሮ ጥሎት በ USA, ARIZONA ግዛት ውስጥ ኑሮውን ካደረጉ ይህን የ ARIZONA ግዛት ህግ ይወቁ ፤ አህያን መታጠቢያ ገንዳ ውስጥ ማስተኛት ህገ ወጥ ነው።

@amazing_fact1✔️
@amazing_fact1✔️


✔️Gray kremen ራሱ በሰራው Match.com ዌብሳይት ነው ፍቅረኛውን ያጣው! ፍቅረኛው በዚህ ዌብ ሌላ ወንድ ጠብሳ እሱን የተወችው!

@amazing_fact1 ⚡️


✔️Truman syndrome ሚሰኝ በሽታ

አለ! ይህም እክል ሰዎች ሕይወታቸው የ ቴቪ Show ላይሚታይ ና ሁሌ በካሜራ እይታ ውስጥ እንዳሉ እንዲያስቡ ያደርጋል ።

@amazing_fact1 ⚡️


አፋልጉኝ

በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ኤደን መንግስቱ ትባላለች ሱሉልታ አካባቢ ነዋሪ ናት። በሱሉልታ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ ፈተና ሄዳ እስካሁን አልተመለሰችም። ቤተሰቦቿ  ተጨንቀዋል። ድንገት ካገኛችኋት እታች በሚገኙ የስልክ ቁጥሮች እንዲያሳውቁን በትህትና እንጠይቃለን። 

0941246190
0911945599

ቤተሰቦቿ


ሐረግ ተከታታይ ድራማ ክፍል 49 ተለቋል ማየት ለምትፈልጉ ተቀላቀሉ Join Now👇👇👇👇👇


ቋንቋ አለመቻላችን ከብዙ ነገር ሊያሰናክለን እንደሚችል ግልፅ ነው።

✔️STAR💫 TRANSLATION  ባላችሁበት ሁሉ አለን የሚላችሁ ሲሆን፣ማንኛውንም በ ቴሌግራም ወይም በማንኛውም አይነት ሶሻል ሚዲያ የላካችሁትን ፋይል📂፦
      📄 ከ አማርኛ ➡️ ኦሮሚኛ
      📄 ከ ኦሮሚኛ ➡️ አማርኛ
      📄 ከ ኢንግሊዘኛ ➡️ አማርኛ እና ኦሮሚኛ
ፅድት ባለ መልኩ ያለ ምንም የ ቃላት ግድፈት እንተረጉምሎታለን።
የትኛውንም አይነት ፅሁፍ ማለትም፦
      👉 የሥራ ደብዳቤ
      👉 የ ፍርድ ቤት
      👉 የ ቅጥር ፎርም
      👉 ፖርትፎሊዮ
      👉 እና ወዘተ...
በ ጥራት እንተረጉማለን በተጨማሪም ሀሳባችሁን በ ጽሑፍ በ 3ቱም ቋንቋ እንጽፍሎታለን
1 ገፅ ከ 30 - 50 ብር 💸💸💸በ ስምምነት
አድራሻ፦
    በ ቴሌግራም @mrdaveme
@mrdaveme
        
         💥STAR TRANSLATION💥
                    Best of Best!!


✔️NAOMI HAILE GIRMA የዓለማችም ውዷ የሴት እግርኳስ ተጫዋች ናት! ለመጀመሪያ ግዜም በሴቶች እግርኳስ ታሪክ ከ €1 million በላይ ገንዘብ የወጣባት ሴት ተጫዋች ናት! ከኢትዮጵያውያን ወላጆች የተገኘችው Naomi ለ USA ብሔራዊ ቡድን ትጫወታለች።

@amazing_fact1⚡️


1567 በአለም ባለረጅም ፂም ባለቤት የነበረው  Hans Steininger ከእሳት  አደጋ ማምለጥ ሲሮጥ ፂሙ አደናቅፎት ወድቆ ነበር የሞተው፡፡

@amazing_fact1
@amazing_fact1

5.6k 0 16 5 100
Показано 20 последних публикаций.