የጥርስ መቦርቦር የልብ ሕመምን ሊያስከትል ይችላል! በድድ በሽታ ና ጥርስ መቦርበር ሳቢያ ባክቴሪያዎች ወደ ደምስሮቻችን ሊገቡ ይችላሉ! ይህም የደምስሮቻችን ግድግዳ ላይ ጉዳት ሊያሳድር ይችላል! ከዚህም አልፎ ለከባድ የልብ ሕመም ሊያጋልጠንና እስከ ሞትም ሊያደርስ ይችላል!
@amazing_fact1✔️
@amazing_fact1✔️
@amazing_fact1✔️
@amazing_fact1✔️