አስገራሚ እውነታዎች


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Политика


በአለም ላይ ብዙ አስገራሚ እና አስደነቀኝ እውነታዎች አሉ ። አናም እኝህን አስገራሚ እና አስደኛቂ እውነታዎችን በየቀኑ አቀርብላቹሀለው ፤ ግሩፓችንን ለመቀላቀል በ @amezingtruth ይጠቀሙ ፤ ሀሳብ አስተያየት ካሎት በ @xan_xad ሊያገኙኝ ይችላሉ፤ #share እና #like በማድረግ አድናቆቶን ይግለፁልኝ !!! 🙏
ለcross 👉 @xan_xad
YouTube :- https://youtube

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Политика
Статистика
Фильтр публикаций


#BALTAZAR_AND_HIS_WIFE

😱😱የBALTAZAR እና የሚስቱ VIDEO😱😱

🔴🔴የሚስቱም ተለቀቀ🙈🙈👩‍❤️‍💋‍👩

የሡ 400 VIDEO እና የሚስቱ ሁሉም ቪድዮዎች በ አሪፍ ጥራት ቻናላችን ጋ ይገኛሉ💋

ሁሉንም በጥራት ለማየት #Join  ከዛ #Request የሚለውን ይጫኑ😱😱😱😱😱

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
⚠️⚠️ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⚠️⚠️

🤑🤑የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!




ራስ ዳሽን ከመታወቁ በፊት በኢትዮጵያ ትልቁ ተራራ ማን ነበር?



Wave @trusted_waver


ፍቅር እስከ መቃብር ተሠረቀ😱😱😱

እንዳይተላለፍ ታግዶ የነበረው የፍቅር እስከመቃብር ድራማ ሁሉም VIDEO በጃችን ገብቷል:😎

ከታች REQUEST የሚለውን በመንካት ይቀላቀላሉ👇👇👇👇👇👇👇👇


#BALTAZAR_AND_HIS_WIFE

😱😱የBALTAZAR እና የሚስቱ VIDEO😱😱

🔴🔴የሚስቱም ተለቀቀ🙈🙈👩‍❤️‍💋‍👩

የሡ 400 VIDEO እና የሚስቱ ሁሉም ቪድዮዎች በ አሪፍ ጥራት ቻናላችን ጋ ይገኛሉ💋

ሁሉንም በጥራት ለማየት #Join  ከዛ #Request የሚለውን ይጫኑ😱😱😱😱😱

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇


#BALTAZAR
🔴እንዴት አንድ ሰው ከ400 ****ጋ😳

ሁሉም #VIDEO በ HD ጥራት በዚህ ቻናል ተለቀዋል😱😱

ሁሉንም በጥራት ለማየት #Join  ከዛ #Request የሚለውን ይጫኑ😱😱😱😱😱


✅😳 ቪን ዲሴል በ Marvel ፊልም ውስጥ የግሩት ድምፅ ከ10-15 ጊዜ ያህል "እኔ ግሩት ነኝ" በማለት ብቻ 54 ሚሊዮን ዶላር አግኝቷል


አሳ ልክ እንደ ሰው በድብርት ሊሰቃይ ይችላል!! 🐠




🔸በማርስ የሰማይ ቀለም ቀይ ነው ፀሀይ ስትጠልቅ ደግሞ የሰማያዊ ቀለም ይኖራታል


🤔ይህንን ያዉቃሉ❓

ብትጮሁ ማትሰሙበት ቦታ🔇

ሕዋ ላይ ምንም አይነት ድምፅ ሊሰማ አይችልም። ይህም የሆነበት ምክንያት ሕዋ ላይ የድምፅን ሞገድ የሚያስተላልፉ ሞለኪውሎች ስለሌሉ።


ኬቨን ሃርት የተባለው ኮሜዲያን። እዚህ የስኬት ጫፍ ላይ ከመድረሱ በፊት ብዙ መከራ ያሳለፈና አትችልም ተብሎ የተገፋ ሰው ሲሆን፣ ከሲንግል እናቱ ቤት ሥራ ፍለጋ ሲወጣ እናቱ የሰጡት ስጦታ መጽሐፍ ቅዱስ ነበር።

ኬቨን አንድ ቀን የሚመገበው አጥቶ በጣም ቸግሮት ለእናቱ ይደውላል፣ ማሚ ስራ ማግኘት አልቻልኩም እባክሽ እርጂኝ አላቸው? እናቱም የሰጠሁህን መጽሐፍ ቅዱስ አንበብክ ወይ ? እርሱም ራበኝ እያልኩሽ የምን መጻሕፍ ነው የምትይው አላቸው። ልጄ አሉት የሰጠሁህን መጻሕፍ ቅዱስን አንብበህ ቢሆን ኖሮ እኮ አይርብህም ነበር አሉት።

ኬቨን እናቱ አንብብ ያሉትን መጻሕፍ ቅዱስ ሳያነብ እናቱ በማኅፀን በር ካንሰር ያርፋሉ፣ እርሱም በዓለም ምርጡ ኮሜዲያን ውዱ አከተርም ከሆነ በኃላ፣ አንድ ቀን የልጅነት ፎቶግራፎቹን ለፊልም ፈልጎ ሲበረብር ያንን እናቱ የሰጡትን መጻሕፍ ቅዱስንም ገለጠው፣ ውስጡ እናቱ ለስራ መፈለጊያና መጠነኛ ቤት መከራያ እንዲሆነው የተውለትን 1ሺ ዶላር አገኘ።

ገንዘቡ ለአሁኑ ኬቨን ምንም ብትሆንም እናቱ ግን ንብረታቸውን ሸጠው ነበር ለልጃቸው የሰጡት።


Nuclear ቦንብ ፍንዳታ በተከሰተ ጊዜ በአቅራቢያው ያለ ሰው ያለምንም ስቃይ ነው ሚሞተው ይባላል ምክንያቱም የሰውየው አእምሮ መልክት ከመቀበሉ በፊት ፍንዳታው ይገለዋል ! ሳያቀው ይሞታል ማለት ነው !

አያድርስ ነው 👨‍🦯


🙈በፓናማ ውስጥ የወንጀል ቅጣት ፣
XIX ክፍለ ዘመን.🥹


👉 ዝነኛው የግሪኩ ፈላስፋ እና ኮሜዲያን CHRYSIPPUS ከዚ አለም በሞት የተለየው ራሱ በአንድ ወቅት በቀለደው ቀለድ ከመጠን በላይ በመሳቁ ነበር ።

ምን ይሉታል አሁን ይሄን


ዳኪዬዎች በእንቅልፍ ልባቸው ጠላት እንዳያጠቃቸው የሚከላከሉበት ስነ ህይወት አስገራሚ ነው። በሚተኙበት ወቅት ተራ በተራ የሚጠብቃቸው የየራሳቸው ዘብ ወይም ጥበቃ አላቸው።

ዳኪዬዎች የሚያንቀላፉት በግማሽ የአንጎላቸው ክፍል ብቻ ነው። ቀሪው የአንጎል ክፍል ንቁ ሆኖ ይቆያል። በሚቀጥለው ቀን ደግሞ ሁለቱ የአንጎል ክፍሎች ድርሻቸውን ይቀያየራሉ። ትናንት እንቅልፍ አግኝቶ ያደረው የአንጎል ክፍል ዛሬ ተረኛ ዘብ ሆኖ ስራውን ያከናውናል።

ትናንት ሲጠብቅ የነበረው ደግሞ ዛሬን ያርፋል።


በሰውነታችን ውስጥ ያሉትን እጢዎች እንዲሁም የሆርሞን መመረትና እንቅስቃሴዎችን ሁሉ የሚቆጣጠረው አተር የሚያክል መጠን ያለው ፒቱታሪ እጢ ነው

Master gland😮‍💨


🐫በቀል የግመል ነው ግመል በጣም በቀለኛ ከመሆኗ የተነሳ የመታትን ሰው ከአምስት ወይም ከስድስት አመት በኋላ ልትበቀል ትችላለች


🟢በሰዓት ከ 320 ኪሎ ሜትር በላይ የሚበሩ "bullet train" የሚባሉ ባቡሮች ያሉት እዛ ነው! ጃፓኖች ጋር ባቡር ውስጥ ድምፅን ከፍ አድርጎ ማውራት ሳይቀር እንደ ነውር ይቆጠራል! ጃፓን ውስጥ በምትስተናገድበት ሆቴል ወይም ሬስቶራንት ውስጥ "Tip "ለአስተናጋጅ መስጠት ነውር ነው። ለአንድ አስተናጋጅ "Tip"አስቀምጠህለት ብትሄድ እየሮጠ ተከትሎህ ይመልስልሃል! "ለምን?" ስትለው "...አንተን ማስተናገድ እና መንከባከብ ግዴታችን ነው፣ ስራችን ነው! ለዚህ ስራችን ደግሞ ደሞዝ ይከፈለናል! ስለዚህ ተጨማሪ ብር በ "Tip" መልክ መስጠት አይጠበቅብህም! ..." ይሉሃል!
🚢🚢🚢

✅እጅግ ሰው አክባሪ እና ትሁት ከመሆናቸው የተነሳ ማንኛውንም እቃ፣ ምግብ ወይም መጠጥ በሁለት እጃቸው እንጂ በአንድ እጃቸው በፍፁም አይቀበሉህም! እሱንም ከወገባቸው ጎንበስ ብለው ነው።የሚገርመው ቤት ውስጥ ውጪ የዋልክበትን ጫማ አድርጎ መግባት ነውር ነው። አይደለም ቤትህ አንዳንድ ምግብ ቤቶች ሳይቀር ተስተናጋጆች ጫማቸውን አድርገው እንዲገቡ አይፈቀድም! በር ላይ ሸበጥ/ሲሊፐር ስለሚቀመጥልህ ቀይረህ መግባት ግድ ነው።ከዓለማችን ብቁ ተማሪዎች ተርታ ይሰለፋሉ። 100% የሚሆነው የሃገሪቷ ወጣቷ በሚገባ ፊደል የቆጠረ እና ቀጥቅጦ የተማረ ነው።
🚢🚢🚢

✅ህፃናት ሃገራቸውን እንዲወዱ፣ ቤተሰባቸውን እና ማህበረሰባቸውን እንዲያከብሩ ተድርገው ያድጋሉ! የጃፓን ትምህርት ቤቶች ውስጥ የፅዳት ሰራተኛ አይቀጠርም! "ለምን?" ካልከኝ ከትምህርት በኃላ ሁሉም መምህራን እና ተማሪዎች ለ 15 ደቂቃ ልብሳቸውን ቀይረው ትምህርት ቤቱ ውስጥ የሚገኙ ሁሉንም ክፍሎች(መፀዳጃ ቤትን ጨምሮ) እኩል ያፀዳሉ! የጃፓን ተማሪዎች በሂሳብ፣ ፊዚክስ እና ቋንቋ መጎበዝ ግዴታቸው ነው። ተማሪዎች የፍቅር ግንኙነት መመስረት አይችሉም! እሱ ብቻ ሳይሆን ትምህርት ቤት ውስጥ መሳሳምም ሆነ መተቃቀፍ አይቻልም፣ ያስቀጣል፣ አለፍ ካለም ያስባርራል!




ይህንን ያውቃሉ❓

በውቅያኖስ ውስጥ ያለ ወርቅ ሙሉ ለሙሉ ቢወጣ ለእያንዳንዱ የአለም ዜጋ ሃያ ሃያ ኪሎ ይደርሳል።

Показано 20 последних публикаций.