ላለማልቀስ_መጨከን
ወቅቱ ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ነው። ጃፓን ክፉኛ ተደቁሳለች። ምድር የሬሳ ማሳ ሆናለች። የአሜሪካው ፎቶግራፈር አንድ ህፃን ላይ ቀልቡ አረፈ። ቤተሰቦቹን ያጣ፣ የሞተ ታናሽ ወንድሙን በጀርባው ያዘለ ህፃን። ሐዘኑን በእልህ የዋጠ፣ ላልማልቀስ የጨከነ ህፃን።
ወንድሙን ሬሳ ወደሚቃጠልበት ቦታ ይዞ ሄደ። የሚያቀጥለው ሰው "አምጣ የተሸከምኸውን ነገር ልቀበልህ" አለው።
ህፃኑም በንዴት "የተሸከምሁት ወንድሜን እንጂ ዕቃ አይደለም" አለው። ጨክኖ ከወንድሙ መለዬት አልቻለም። ነገር ግን ማልቀስ አልፈለገም። ከንፈሮቹን ነክሶ ሳጉን ወደ ውስጥ ሞጅሮታል። ይህ ምስል ዛሬ ድረስ በጃፓን እንደ ትልቅ የጥንካሬ ማሳያ ይቆጠራል። ጃፓን ከዚያ በኋላ ላለማልቀስ ወሰነች። እነሆ ላለፉት 80 ዓመታት ጃፓን አላለቀሰችም !!