ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ፀጋ ተገልጦአል🔥🔥
👉መቼ ነዉ የእግዚአብሔር ፀጋ የተገለጠዉ?
በበደላችንና በሀጢአታች ሙታን በነበርን ጊዜ፤
ምላሽ ለመስጠት ብቁ ባልነበርን ጊዜ
በዚህ ዓለም እንዳለዉ ኑሮ በማይታዘዙት ልጆች
ላይ ለሚሰራ መንፈስ አለቃ ፈቃድ ተገዢ በነበርን ጊዜ
የስጋችንንና የልቦናችንን ፈቃድ እያደረግን በስጋችን ምኞት ስንመላለስ በነበርን ጊዜ
ከእግዚአብሔር መንገድ ተለይተን በራሳችን መንገድ በሄድን ጊዜ
ከእግዚአብሔር ብርሃን ተለይተን በጨለማ ዉስጥ በነበርን ጊዜ
ከእግዚአብሔር ፈቃድ ተለይተን ተቅበዝባዦች በነበርን ጊዜ
እምነት ተስፋ ሰላም አተን የነፍሳችንን ጥያቄ መመለስ አቅቶን በጭንቅ ዉስጥ በነበርን ጊዜ
🔥🔥ያን ጊዜ የሚያድነን የእግዚአብሔር ፀጋ በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል ተገለጠልን ሃሌ ሉያ🔥🔥
ያን ጊዜ ገና ደካሞች ሳለን ኢየሱስ ሞተልን
ደሙን አፍስሶ ከሀጢአታችን አጠበን አሜን ሃሌ ሉያ
በሞቱ ህይወት ከሰጠን በደሙ ከሀጢአታችን ካጠበን የጥልን ግድግዳ በስጋዉ አፍርሶ ከአብ ጋር ካስታረቀን
ቀርበዉም ለነበሩት ሰላምን ርቀንም ለነበርን ለእኛ ሰላምን የምስራች ብሎ ሰበከን አሜን
ተስፋ ያልነበረን እኛን ተስፋ ሰጠን፦እስከ አለም ፍፃሜ ድረስ ሁልጊዜ ከናንተ ጋር ነኝ፤
አባት እናት እንደሌላቸዉ ልጆች አልተዋችሁም አለን ምን ተስፋ ብቻ ልጆችም አደረገን
መች እሱ ብቻ ወራሽም አደረገን ሃሌ ሉያ🔥🔥
👉ዛሬም እላለሁ የገባኝን አንድ ነገር በብዙ መከራ በብዙ ፈተና በብዙ የህይወት ዉጣ ዉረድ በብዙ ከፍታና ዝቅታ በብዙ መዉደቅና መነሳት ውስጥ ብናልፍ ሊረዳን ሊያግዘን ፈፅሞ ላይጥለን አለ ጌታ ሁሌም ከጎናችን
🔥ፀጋዉ በእምነት አድኖናል🔥
ክብር ለኢየሱስ ብቻ ይሁን አሜን🙏🙏🔥🔥