ብዙ አልላችሁም
ግን ይሄ በዓል
ከመብል ከልብስ ያለፈ ይሁንላችሁ
እውነት የኢየሱስን
ሕማማቱን ስቅለቱን ሞቱን ትንሳኤውን እንደው በስያሜ ሳይሆን ገብቶን እያሰብን
ለምን እንዲ ሊሰቃይ ግድ እንዳለው አውቀን
በslow መዝሙር ሳይሆን
በፍቅሩ ልባችን ተነክቶ መናነባበት ምናመሰግንበት ይሁንልን
የተለምዶ ዝማሬ የተለምዶ ፀሎት ይብቃ
እንደ ትውልድ ፣ እንደ ጴንጤ ከዘቀጥንበት ዓለማዊ ዝቅጠት በኢየሱስ ደም የምንነፃበት የምንፈወስበት ይሁንልን
እንኳን ለክርስቶስ ስቅለት መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ
♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
@amhnewtestamentbible @amhnewtestamentbible
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺