Today's Tip Each and every ____
ብዙዎቻችን Each ና
Every ተመሳሳይ ናቸው ወይም አገልግሎታቸው ተመሳሳይ ነው ብለን ልናስብ እንችላለን። ግን ሁለቱም ይለያያሉ። ልዩነቱ፡
🔶Each(እያንዳንዱ)
🔷Every(እያንዳንዱ)
እያንዳንዱ ማለት ደግሞ በቁጥር ከ አንድ በላይ የሆኑ ነገሮችን ለመግለፅ ነው።ለምሳሌ በአንድ ክፍል ውስጥ 40 ተማሪ ቢኖር ና ሁሉም ጥሩ ውጤት ቢያመጡ፡ እያንዳንዱ ተማሪ ጥሩ ውጤት አምጥቷል ማለት እንችላለን። ነገርግን አንድ ተማሪ ብቻ ከሆነ ጥሩ ውጤት ያመጣው፡ አንድ ተማሪ ነው ጥሩ ውጤት ያመጣው እንላለን እንጅ እያንዳንዱ አንልም ስለዚህ እያንዳንዱ የሚለው ቃል በቁጥር ከአንድ በላይ ለሆኑ ነገሮች ነው ማለት ነው። ስለዚህ
Each ና
every እያንዳንዱ የሚል ትርጉም ስላላቸው በቁጥር ከአንድ በላይ ለሆኑ ነገሮች ነው ሚያገለግሉት። ልዩነታቸው፡
🔴
Each -- በቁጥር ሁለት ለሆኑ ነገሮች ነው የሚያገለግለው።
🔵
Every -- በቁጥር ከ ሁለት በላይ ለሆኑ ነገሮች ነው ሚያገለግለው።
ምሳሌ፡ 43ቱም የኢትዮ ዩኒቨርሲቲዎች English ኮርስን ያስተምራሉ። 43 ደግሞ በቁጥር ከሁለት በላይ ነው ስለዚህ
Every ን እንጠቀማለን ማለት ነው። so
🔸
Every Ethiopian University has taught English course.
ስለዚህ Eachን እዚጋ አንጠቀምም ማለት ነው። ምክንያቱም
Each በቁጥር ሁለት ለሆኑ ነገሮች ነው የሚያገለግለው።
ሌላ ምሳል፡ ከ ኢትዮ ዮኒቨርሲቲ ውስጥ Biomedical Engineering ትምህርትን የሚሰጡት Addis Ababa ና Jimma university ብቻ ናቸው ። ስለዚህ
Each ን እንጠቀማለን ማለት ነው ምክንያቱም በቁጥር ሁለት ስለሆኑ። so
🔶 Addisa Ababa and Jimma University are unique because
Each has given Biomedical Engineering.
ሌላ ምሳሌ፡ ዛሬ ሊቨርፑል ና ማንችስተር ኳስ ተጫውተው፡ ሁለቱም ጥሩ ጨዋታ ከሆነ የተጫወቱት፡ Each ን እንጠቀማለን ማለት ነው ምክንያቱም በቁጥር ሁለት ስለሆኑ። so
🔷
Each team plays very well.(ሁለቱም ክለቦች ጥሩ ተጫውተዋል: ማለትም ሊቨርፑል ና ማንችስተር)
ሌላ ምሳሌ፡ ዛሬ 20ውም ክለቦች ኳስ ተጫውተው፡ ሁሉም ጥሩ ከተጫወቱ Everyን እንጠቀማለን ማለት ነው። ምክንያቱም 20 ከሁለት በላይ ስለሆነ፡፡ so
🔶
Every team plays well.(20ውም ክለቦች ጥሩ ተጫውተዋል።)
ከተመቻችሁ join and share
✨ Share with your Friends
🎖📖🎖
@aplusacademyy
@aplusacademyy