ከአዋሽ ባንክ ኤቲኤም ማሽን ያለ ኤቲኤም ካርድ ገንዘብ ለማውጣት እነዚህን ሂደቶች ይከተሉ
ሀ) አዋሽ ብር ፕሮ
1. እዋሽብር ፕሮ ይክፈቱ
2. ወጪ የሚለውን ይጫኑ
3. ከኤቲኤም ይምረጡ
4. ቀጥሎ በሚመጣው ገፅ ላይ
📍 ወደ የሚለው ቦታ ስልክ ቁጥር ያስገቡ
📍 መጠን የሚለው ቦታ ላይ ወጪ የሚያደርጉት የገንዘብ መጠን በማስገባት እንዲሁም ምክንያት በማስገባት ቀጣይ ሂደቶችን ይጨርሱ
5.ቀጥሎ የሚስጥር ቁጥር የያዘ ሁለት አጭር የፅሁፍ መልዕክት ከባንካችን ይደርስዎታል፡፡
ለ) አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአዋሽ ባንክ ኤቲኤም ማሽ በመሄድ
1. ገንዘብ ለመቀበል የሚለውን ይምረጡ
2. በመቀጠል ከሞባይል/ኢንተርኔት የሚለውን ይምረጡ
3. በአጭር የፅሁፍ መልዕክት የደረሰዎትን ባለ 8 አሃዝ የሚስጥር ቁጥር ያስገቡ
4. የሞባይል ቁጥር ያስገቡ
5. ቀጥሎ ያሉትን ሂደት በመጨረስ ገንዘብዎን ይቀበሉ።