ኢብኑል ቀይም
ረሂማሁላህ እንዲህ
ይላል....
ዱንያ ማለት ልክ
የእንቅልፍ ህልም ወይም
የሚወገድ ጥላ ናት። ትንሽ
ካሳቀችህ ብዙ
ታስለቅስሀለች ፤ አንድ ቀን
ብታስደስትህ ወራትን
ወይንም አመታትን
ታስከፋኃለች።😔
ረሂማሁላህ እንዲህ
ይላል....
ዱንያ ማለት ልክ
የእንቅልፍ ህልም ወይም
የሚወገድ ጥላ ናት። ትንሽ
ካሳቀችህ ብዙ
ታስለቅስሀለች ፤ አንድ ቀን
ብታስደስትህ ወራትን
ወይንም አመታትን
ታስከፋኃለች።😔