ባህርዳር❗
የድምፃዊት አምሳል ምትኬ የባህል አዳራሽ ድንገተኛ የእሳት አደጋ ደረሰበት‼️
የተወዳጇ እና የባሕል ሙዚቃ አቀንቃኟ ድምፃዊት አምሳል ምትኬ የባህል ምሽት ቤት እና የምግብ አዳራሽ ጥቅምት 5/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12:30 አካባቢ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ መውደሙ ተሰምቷል።
የባሕር ዳር ነዋሪ እሳቱን ለመቆጣጠር ያደረገው ርብርብ ጥሩ ነበር። ሆኖም የእሳቱ ሁኔታ ከባድ ስለነበር ንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የባህር ዳር ምንጮች አረጋግጠዋል።
የእሳት አደጋውን እስከ ምሽት 5:30 ገደማ ለመቆጣጠር የተደረገው ጥረት ሳይሳካ መቅረቱ ተሰምቷል።
ከእዚህ በተጨማሪ በምሽት ቤት ፊት ለፊት የነበረውና በርካታ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎችን ያፈራው አንጋፋው ሙሉዓለም የባህል ማዕከል ሳይወድም እንዳልቀረ ተሰምቷል።
አዩዘሀበሻ
👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s