በአማራ ክልረ ደቡብ ጎንደር ዞን በአንድ አመት ዉስጥ ብቻ ከ 600 በላይ ሴቶች ላይ የተለያዩ ጥቃቶች ተፈጽሞባቸዋል ተባለ‼️
👉🏼 በተያዘዉ አዲስ አመት ዉስጥም 15 ህጻናት ሴቶች ተደፍረዋል
በደቡብ ጎንደር ዞን ባለፈው በጀት አመት ከ600 በላይ ሴቶችና ህፃናት ላይ የገንዘብ መነጠቅ፣ የአስገድዶ መድፈር እና የድብደባ ወንጀል እንደተፈጸመባቸው ተሰምቷል፡፡
በዚህ በጀት አመትም 15 ህፃናት ላይ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ተፈፅሞባቸው በደብረ ታቦር ሪፈራል ሆስፒታል ህክምና ተደርጎላቸዋል። አብዛኛዎቹ ወረዳዎች በወቅታዊ የሰላም ችግር ምክንያት መረጃ ማግኝት ያልተቻለ ሲሆነረ ይህም የተጎጂዎች ቁጥር ከዚህ ሊያስበልጠዉ እንደሚችል ተገምቷል።
በዞኑ በሴቶችና ህፃናት ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለመከላከል የጎጂ ልማዳዊ ድርጊት ኮሚቴ ተቋቁሞ የጋራ እቅድ ታቅዶ ለመስራት ቢታሰብም ባለው ወቅታዊ የሰላም እጦት ምክንያት ተንቀሳቅሶ ለመስራት ምቹ ሁኔታ አለመኖሩንና የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላትም ተሳትፎ ዝቅተኛ መሆኑ ተገልጿል፡፡
👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s