Norovirus outbreak‼️
እ.ኤ.አ. 2025 ከገባ ወዲህ፣ ኖሮቫይረስ፣ ወይንም 'ስቶማክ ፍሉ' በመባል የሚታወቀው፣ በመላው ዩናይትድ ስቴትስ እየተስፋፋ መሆኑን ሲዲሲ አስታውቋል።
👉ቫይረሱ እስካሁን ከ21 ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ለህመም ዳርጓል።
እንደ ሲዲሲ መግለጫ ትውከት እና ተቅማጥ የሚያስከትለው ይህ ተላላፊ ቫይረስ በብዙ ሰዎች ላይ በመከሰት በዚህ አመት ሪከርድ ይዟል።
የኖሮቫረስ ምልክቶች ማስታወክ፣ ተቅማጥ፣ የሆድ ቁርጠት፣ ማቅለሽለሽ የሚያስከትል ሲሆን አንዳንዴም ዝቅተኛ ደረጃ ትኩሳት ወይም ብርድ ብርድ ማለት፣ ራስ ምታት እና የጡንቻ ህመምን ሊያካትት እንደሚችል የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ:: ለቫይረሱ ከተጋለጡ ደግሞ ምልክቶቹ በሰውነት ላይ ከ 12 እስከ 48 ሰዓታት ሊታዩ ይችላሉ::
መከላከያው እጅን መታጠብ፣ የምግብ ንፅህናን መጠበቅ ፣ የምግብ ማዘጋጃና ሰዎች በጋራ ሊጠቀሙባቸው የሚችሉ አካባቢዎችን በበረኪና ነክ ነገሮች ማፅዳትና በቫይረሱ ከተያዙ ሰዎች ራስን ማራቅ መሆኑን ሲዲሲ ይመክራል።
ከኮሮና ቫይረስ በሗላ አለም ለኢዲሱ ወረርሽኝ ራሷን ማዘጋጀት አለባት የሚለው የቢልጌት ትንበያ እውን እየሆነ ነው።
=======================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s