ኢትዮጵያ ሐበሻ መርከዝ
እኛ የዳዕዋ እና የኢባዳ ኡመቶች ነን
እኛ በዳዕዋ እና በኢባዳ ቆመን ኡመቱ
እንዴት በደዕዋ እና በኢባዳ ይቆማል ????
★ ታላቁ ታቢዕይ ሀሰን አልበስሪ ጓደኛቸው ሞቶ ከቀበሩት ቡአላ ቀብሩ አፋፍ ላይ ቆሙ ከዚያም ከጎናቸው ወደ ቆመ አንድ ሰው ዞሩና እንዲህ አሉት
👉 ሀሰን አልበስሪ ይህ ማች ወደ ዱንያ ቢመለስ ምን የሚያደርግ ይመስልሃል ? ብለው ጠየቁት 👈
ሰውየው ኢስቲግፋሮ ያደርግ ነበር ይሰግድም ነቀር መልካም ነገሮችንም ሁሉ ይጨምር ነበር አላቸው
ሀሰን አልበስሪ ለእሱ አምልጦታል
ለአንተም እንዳያመልጥህ አሉ
https://telegram.me/befkruu