#ብርሃን_ባንክ
የአነስተኛና መካከለኛ ድርጅቶች የቁጠባ ሂሳብ
ብዙዎችን ተጠቃሚ ያደረገው ይህ የቁጠባ ሂሳብ ፡ በግለሰብም ሆነ በቡድን ለተከፈቱ አነስተኛ እና መካከለኛ የንግድ ተቋማት የተዘጋጀ ሲሆን ፡ ይህን የቁጠባ ሂሳብ የከፈቱ ተቋማት ከተሻለ ወለድ በተጨማሪ ለንግዳቸው ማጠናከርያ የሚሆን አነስተኛ ብድር ይመቻችላቸዋል።
እንደ ስማችን ብርሃን ነው ሥራችን!
#smallandmediumenterprisesaving #saving #berhanbank #Stressfreebanking #bankinethiopia #bank #finance