ይጠብቁን!
ዛሬ በሚካሄደው የUCL (Europe Champions League) Realmadrid Vs Arsenal
በሚያደርጉት ጨዋታ ትክክለኛውን ውጤት ለገመቱ ተሳታፊዎች የ500 ብር ሽልማት አዘጋጅተናል፡፡
የውድድር ህጎች፡
➡️ የቴሌግራም ገፃችንን መቀላቀልዎን ያረጋግጡ
➡️ ግምትዎን ከጨዋታው አንድ ሰአት በፊት በባንኩ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ በሀሳብ መስጫ ሳጥን (Comment Section) ዉስጥ ብቻ ይፃፉ!
➡️ የተስተካከሉ መልሶች ለሽልማት ብቁ አያደርጉም!
መልካም ዕድል!