Репост из: ደዕወ ሰለፍያ በጦራ
📚📚📚
بسم الله الرحمن الرحيم
🟪👉 #መስጂድ #በመስራት #ስም ልመና‼️
🚫👉 በአሁኑ ወቅት በመስጂድ መስራት ስም፣ በመድረሳ ግንባታ ስም ......... ወዘተ #ገንዘብ #መሰብሰብ #ዒባዳ #መስሎ #የሚታያቸው #ግለሰቦች #እየተበራከቱ #ነው።
💥👉 ሙስሊሞች በገንዘባቸው ወጪ አድርገው መስጂድ አይስሩ❗️መድረሳ አይስሩ❗️እና ሌሎች የመስጂድ ጉዳዮች ላይ ወጪን በማድረግ #አይተባበሩ #አልተባለም። ነገር ግን በአሁኑ ወቅት ሰዎችን በማስቸገር (አዛ በማድረግ) ልክ ከሙስሊሙ አቅም በላይ የሆነ ጉዳይን በመጀመር እንዲጀመር በማስደረግ፤ ሙስሊሙ ማህበረሰብ መስጂድ ገብቶ ለመስገድ ራሱ እስከሚጠላ ድረስ እየደረሰ ይገኛል።
🏝👉 መስጂድን ከአቅም በላይ በሆነ ሁኔታ በመገንባትም ይሁን በማሰማመር በመጠመድ እና ይህንንም በሙስሊሙ (በሰጋጁ) ላይ በመጫን ሸሪዓችን ሀራም በሚያደርገው ልክ ተኸሉፍ ውስጥ በመግባት ብዙ ችግሮችን እያስከተለ ይገኛል።
🎋👉 መስጂድን ማሰማመርን በሚመለከት ነብዩ ﷺ ያልታዘዙበት ነገር መሆኑን ይናገራሉ።
🎙👉 #ሸይኽ #ሙቅቢል رحمه الله تعالی መስጂድን ማሰማመርንና ማጋጌጥን በሚመለከት እንዲህ ይላሉ፦
💥👈 هذا خلاف سنة رسول الله - صلى عليه وعلى آله وسلم - ، وهذا أمر أخبر به النبي - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - فقد جاء عن أنس في السنن : " لا تقوم الساعة حتى يتباهى الناس بالمساجد " .
💥👉 መስጂድን ከመጠን በላይ ማጋጌጥ እና ማሰማመር ከነብዩ ﷺ ሱና የሚቃረን ነው። ይህንን በሚመለከትም ነብዩ ﷺ ከአነስ እብኑ ማሊክ በተወራ ሐዲስ እንዲህ ብለዋል፦
" #ቂያማ #አትቆምም #ሰዎች #መስጂድን #በማጋጌጥ #ላይ #እስከሚፎካከሩ #ድረስ"
🎋👈 وورد أيضاً أن النبي - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - قال : " ما أمرت بتشيد المساجد " ،
💥👉 በሌላ ሐዲስም ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ፦
"#እኔ #መስጂድን #በማጋጌጥ #ላይ #አልታዘዝኩም"
أئتوني
⛅️👈 وزخرفة المساجد يعتبر منكراً لأن النبي - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - صلى ذات يوم أو ذات ليلة في خميصة - وهي كساء لها أعلام - فنزعها بعد الصلاة وقال : " بإنبجانية أبي الجهم فإن هذه ألهتني عن صلاتي " .
فالخشوع مطلوب ، بل هو لب الصلاة ، ورب العزة يقول في كتابه الكريم : " قَدْ أَفْلَحَ الْمُؤْمِنُونَ * الَّذِينَ هُمْ فِي صَلَاتِهِمْ خَاشِعُونَ " [ المؤمنون : 1 - 2 ] .
--------------
من شريط : ( حكم التصوير )
💥👉 ቀጥሎም ሸይኽ ሙቅቢል ምን ኣሉ፦ "መስጂድን ከአቅም በላይ ማሰማመር እና ማጋጌጥ የተጣለ ተግባር ተደርጎ ይቆጠራል"። ምክንያቱም መስጂድ በተጋጌጠ ቁጥር ሰዎች በሰላታቸው ላይ ኹሹዑ (ፍርሃት) አይኖራቸውም፤ ይወሰወሳሉ፤ በሷላት ላይ ኹሹዑ መኖሩ የሚፈለግ የሆነካሴታቸው ጉዳይ ነው። የሰላቱ ዋናው አስኳልም ጭምር ነው።
(ሁክሙ ተስዊር ከሚለው የተወሰደ)
💥👈 سإل إمام الألباني رحمه الله تعالی عن زخرفة المساجد
وقال: زخرفة المساجد من البدع اللتي دخلت فነ الإسلام حيث قال عليه الصلات والسلام:
” ما أمرت بتشيد المساجد “،
☪👉 ኢማሙ አልባኒ رحمه الله تعالی መስጂድን ማጋጌጥ ሁክሙ እንዴት ነው⁉️
ተብለው ሲጠየቁ እንዲህ ብለው መለሱ፦
⛅️👉 "#መስጂድን #ማጋጌጥ #በአሁኑ #ወቅት #እስልምና #ውስጥ #ከገቡ #ቢድዓዎች #ይቆጠራል፣ ምክንያቱም ነብዩ ﷺ "#መስጂድን #በማጋጌጥ #ላይ #አልታዘዝኩም ብለዋልና"።
📚👉 አንደኛ: አይሁዶችና ነሳራዎች እንደሚያጋጌጡት በማጋጌጥ እነሱን መከተል አለበት
📚👉 ሁለተኛ: የሙስሊሞችን ገንዘብ ማባከን አለበት
📚👉 ሶስተኛ: ሰጋጆችን መስጂድ በማጋጌጥ ላይ እንዲጠመዱ ማድረግ አለበት" ብለው ይናገራሉ።
📚👉 #ሸይኽ እብኑ ዑሰይሚንም እንዲህ ተብለው ተጠየቁ፦
🧫👈 بنصبة لحديث الرسول ﷺ ” لتزخرفنها کما زخرفة اليهود والنصاری“ فهل المقصود بالزخرفة الصور والتماثيل؟
⛳️👉 መስጂድን የሁዶችና ክርስቲያኖች እንደሚያጋጌጡት ታጋጌጣላችሁ የሚለው ሀዲስ የተፈለገበት ፎቶና ምስልን በማድረግ ነው ወይ⁉️
🏝👉 وقال الشيخ الحديث هذا مروي عن بن عباس رضي الله عنهما الزخرفة هنا يراد بها الزخرفة المشابهة اليهود والنصاری.
🎋👉 ሸይኹም እንዲህ ኣሉ"እዚህ ላይ መስጂድ ማጋጌጥ የተባለው ያይሁዶችንና የነሳራዎችን ማጋጌጥን ዓይነትን ነው። ከነሱ መመሳሰል የሌለበት የሆነው ለመስጂዱ ምቾትና በበጋ ለሙቀት መከላከል የሚሆነው እዚህ ውስጥ አይገባም"። ነገር ግን በአሁኑ ወቅት አንዳንድ ሰዎች ድንበርን ባለፈ መልኩ በሚያደርጉት መልኩ መሆን የለበትም። ይህም #ምዕራብን #በማሳመር እና #ከፍተኛ #ገንዘብን #በማውጣት #የሚደረገው #ማጋጌጥ #ተገቢ #አይደለም"።
🟪👈 مصدر: من شريط حکم زخرفة المساجد
💥👉👇👇👇 #የዑለሞችን #ፈትዋ #ከስር #ያለውን #ጠቅ #በማድረግ #ማዳመጥ #ይችላሉ።
✍👉 #ዳዕዋ #ሰለፊያ #በስልጤ #ጦራ
🛍👉 https://t.me/masjidasunna