Hamster Kombat final result!!
የHamster Kombat የcheating is bad ጉዳይ የመመለስ ተስፋ የለውም።
ከተጫወቱት 131 ሚሊዮን ውስጥ 2.3 ሚሊዮን የሚሆኑት ban መደረጋቸውን አስታውቀዋል።
30.6 ሚሊዮን የሚሆኑት እስካሁን ቶክናቸውን withdraw የማድረጊያ መንገድ ያልመረጡ ሲሆን ወደፊት claim ማድረግ እንደሚችሉ አስታውቀዋል።
100 ቢሊዮን ከሚሆነው አጠቃላይ የ$HMSTR ቶክን ውስጥ 75% ወይም 75 ቢሊዮን የሚሆነው በairdrop ይከፋፈላል።
60% የሚሆነው በSeason 1 የሚከፋፈል ሲሆን ከዚህ ውስጥ አንድ ሰው 88.75% የሚሆነውን ቶክኑን list በተደረገበት ቀን ማውጣት የሚችል ሲሆን ቀሪውን ግን ከ10 ወር በኋላ ማውጣት ይችላል።
ሌላው ቀሪ 15% የሚሆነው ደግሞ በSeason 2 የሚከፋፈል ይሆናል።
Join our crypto channel:
@bighabesha_crypto