OpenAI ራሱን browser ሊያስተዋውቅ ዝግጅት ላይ እንደሆነ ታውቋል።
chatGPTን የሚያስተዳድረው ድርጅት OpenAI የራሱን chatGPT integrated web browser ለገበያ ሊያቀርብ ነው።
በቻት ቦቱ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ ተቀባይነት ያገኘው ተፎካካሪ መሆን የቻለው የቴክኖሎጂ ድርጅት OpenAI በቅርቡ ወደ browser ገበያው ለመግባት ዝግጅቱን እያጠናቀቀ እንደሆነ ተገልጿል።ለGoogleና Microsoft ከፍተኛ ተፎካካሪ እንደሚሆንም ብዙዎቹ ገምተዋል።
ለዚህም ይረዳው ዘንድ የቀድሞ የchrome browser ዲቨሎፐሮችን የቀጠረ ሲሆን በፍጥነት ወደገበያው ለመግባት እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ ተገልጿል።
©️@bighabesha_softwares