Репост из: Venue
« በእንያ አይጠገብ ምግባረ ንፁህ፣ በወቅት፣ በዘመን የማይገደብ ፍቅርና አክብሮትን ልቦች ሸሽገው በሚያስቀምጡላቸው፣ ፈገግታቸው የትፍስህት ደጃፍ የሚያደርስ፣ ጥዑም ቃላቸው ምሬትን ሁሉ በሚያስወግደው፣ ቃላት ሊገልፇቸው ተስገብግበው አልሆንልህ ሲላቸው አደብን በሚማሩባቸው፣ በእንያ ጠቢብ ወግ አዋቂ፣ ተጠይቀው በማይከለክሉት፣ ጠይቀው በማይከለከሉት፣ አላህ አብልጦ በወደዳቸው፣ መወሳታቸውንም ከፍ ባደረገው፣ በረሱሉል አሚን፣ በንፁሁ አፋቃሪው፣ በተከበሩት በአላህ ነብይ በነብዩል ሁዳ፣ በአንቢያዎቹ ኢማም፣ በፋጢመቱ የአይን ማረፍያ፣ በአዒሸቱ ደስታ፣ በኡመቱ ጠበቃ፣ በጭንቁ ቀን አማላጁ፣ በሰውነት ልኬቱ፣ በሁሉም ተናፋቂው፣ በንፁሁ ነብይ ላይ የአላህ ሰላምና እዝነት ይስፈን!
እናንተ አማኞች ሆይ ውበታችሁ በሆኑት በአላህ ነብይ ላይ ትዋቡ ዘንድ ሰለዋትን አወርዱ!»
[ አብዱልሀኪም ሰፋ ]
:
@Venuee13
@Venuee13
እናንተ አማኞች ሆይ ውበታችሁ በሆኑት በአላህ ነብይ ላይ ትዋቡ ዘንድ ሰለዋትን አወርዱ!»
[ አብዱልሀኪም ሰፋ ]
:
@Venuee13
@Venuee13