🌹🌹🌹🌹🥀ሴተኛ አዳሪ ነኝ🥀🌹🌹🌹🌹
ክፍል 2⃣5⃣
🌺🌺🌺🌺🌺Brak Tube🌺🌺🌺🌺🌺
በቃ ለኔ ይህ ነው ቦታቸው ማንም የሚያስንልኝ የለም ማለት ነው ከዚ ቡሀላ እኔግን ምን አይነት እድለቢስ ብሆን ነው ቆይ ችግር በሄድኩበት የማያጣኝ ለአባቴ ሞት ምክንያት የሆንኩት ምን አይነት ከባድ እጣፈንታ ቢያጋጥመኝ ነው ፈጣሪ ምን ብበድል ምን ባጠፋ ነው ቆይ ይህ ለኔ የተገባው አልኩ እየጮህኩ ከዛ ቡሀላ ዶክተሩ ትንሽ ካረጋጋኝ ቢሀላ የእንቅልፍ መዳኒት ሰጠኝ እና ተኛው ተመልሼ ባልነቃ እመርጣለው።
ከሰአታት ቡሀላ ይመስለኛል ነቃው ከዛም በነጋታው ከሆስፒታል ወጣው።
ከሆስፒታሉ እንደወጣው በር ላይ ቤዛን አገኘዋት ።
፨ እንዴት መጣሽ ማለቴ በምን አወቅሽ አልኳት
፨እሱ ለጊዜው ይቆየንና ስለመጣውበት ጉዳይ እናውራ አለችኝ ድምፇውስት ንዴት እልህ ይሰማል እድሉን ብታገኝ ብትገለኝ ሁሉ ትመርጣለች።
፨ ምንድነው ጉዳዩ
፨ ከእማ የመጨረሻ መልክት ይዤልሽ መጥቻለው።
፨ምንድነው መልክቱ
፨ከዚ ቡሀላ እናት የለሽም ልጆች ቤተሰብ ዘመድ ሁሉንም እርሻቸው እኛም ረስተንሻል አንቺም እንደዛ አርጊ ።
ምን ሁኚ ምን ስሪ አይመለከተንም ብቻ ተመልሰሽ አትምጪ ለልጆችሽ ስትይ እነሱን ለኛ ተይልን ብላሻለች ብላ ከቦርሳዋ የታሸገ 5000 ብር ሰጠችኝ እና ምንም ሳልናገር ጣልኝ ሄደች ።
ልጅን መነጠቅ እንዲ ቀላል ነው እንዴ ልጄንማ አልሰጥም ብዬ ወደ ቤት አመራው ግን ከበር መግባት አልቻልኩም አቃተኝ ፀፀቱ አላነቃንቅ አለኝ። እናቴ እውነቷን ነው ለልጆቼ እዚ ይሻላቸዋል። መግባት ስላልቻልኩ በር ላይ ሆኜ ቃል ገባው። የተሻለ ሰው ሆኜ የተሻለቦታ ስደርስ እመለሳለው።
ግን እንዴት ነው የተሻለሰው የምሆነው እቺ አለም ላለው ነው እንጂ ገና ለሚኖረው ቦታ የላትም እዛ ቆሻሻ ውስጥ ሆኜ ነው የተሻለ ሰው የምሆነው።
ብቻ አሁንም ተመልሼ ወደዛ ይህይወት መግባቴ ነው። ከዛ በፊት ግን ማረግ ያለብኝ ነገር አለ አባቴን መሰናበት።
አባቴ መቃብር ቦታ ስደርስ ቦያው ጭር ብሏል ያሳየኝ የሰፈሬ ልጅም ወደመጣበት ተመልሷል።
ብዙ አለቀስኩ ብቻየን እንደእብድ ለፈለድኩ ከዛ ለመጨረሻ ጊዜ አባቴን አየሁት ተሰናብቼው ወደ ዋናው ህይወቴ ለኔ ወደተፃፈልኝ እጣፈንታዬ ጉዞ ጀመርኩ።
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
ያሁሉ ችግር አልፎ ዛሬ ላይ በአዲስ ችግር ተተክቷል ተቃና ስለው የሚጣመመው መጥፎ እድሌ ዛሬ ላይ ጥሎኛል። ዛሬ ይህን ያስታወስኩት የአባቴ ሙት አመት ስለሆነነው። ስራ አልሄድኩም አባቴን ሻማ አብርቼ በማልቀስ እያስታወስኩት ነው።
፨ቤቲዬ ይሄ ሁሉ ለቅሶ ምንድነው አይበቃሽም አለቺኝ ሜላት ወደስራ ሄዳ ነበር ለምን የመለሰች።
፨ ሄደሽ አልነበር እንዴ
፨ነበር ግን ስላሳሰብሺኝ መጣው አለችኝ
አባቴን ለመጨረሻ ጊዜ ከተሰናበትኩ ቡሀላ ከሜላት ጋር ወደ ሸገር ተመልሰን መጣን ኑሮን እንዳዲስ ብለን እንጋር በነበረው ብር አነስ ያለቤት ተከራየን እንደ ሁልጊዜውም ቆንጆዎቹን እጇን በሰፊው ዘርግታ ነው የተቀበለችው። ስራ ለማግኘው ጊዜ አልወሰደብንም ።
ከቤተሰቦቼ ጋር ያለኝ ነገር እንደተቋረጠ ቢሆንም ቤዛ ግን ደብረዘይት በሄደች ቁጥር ልጆቼን ታገናኘኛለች። ትንስ ጭንቀቴን ያቃለለልኝ ያነው ብቻ ይህወትን እንዳዲስ ልትኖርብን መንገድ ጀምረን ይሄው ዛሬ አንድ አመት አለፈን።
፨ ምን የሚያሳስብ ነገር አለ ብለሽ ነው አልኳት ከሀሳቤ ተመልሼ
፨ቢያንስ አላቃሽ ያስፈልግሻል ብዬ ብላ ስልፈልግ አሳቀችኝ
ሜሉ እዚ ይህወት ላይ ካገኘዋቸው መልካም ነገሮች ውስጥ አንዷናት ከእህይም በላይ እናት የሆነች ሴት ኮኮባችን ገጥሟል መሰለኝ እስኳሁን ሰላም ነን ያም ሆነ ይህ ቤቲ ቆንጆ ቤቲ ሴተኛ አዳሪዋ ቤቲ...... ወደ ቀድሞ ቦታዋ ተመልሳለች...,.................ይቀጥላል.........
@brak_tube @brak_tube @brak_tube
✍ ደራሲ ማርጌት
ክፍል 2⃣6⃣
................ይቀጥላል...................
Share & join @brak_tube
Comment @brak_bot