🌹🌹🌹🌹🥀ሴተኛ አዳሪ ነኝ🥀🌹🌹🌹🌹
ክፍል 2⃣7⃣
🌺🌺🌺🌺🌺Brak Tube🌺🌺🌺🌺🌺
፨ ቤቴዬ ነቃሽ እንዴ ምሳደርሶ እኮ ልቀሰቅሽ ነበር።
፨ ውይ እናቴ ሳላግዝሽ አልኳት
፨ እረ ምን ጣጣ አለው እኔ ዛሬ በጊዜ የሚያሰናብት አጊቼ ምንም ሳልሰራ ገንዘብ ይዤ ነው የመጣውት አለችኝ ከቦርሳዋ የታሸገ ብር እያወጣች።
፨ ማነኝ አለ ባክሽ አልኳት ደንግጬ
፨ የቆየ አፍቃሪ ነው ታሪኩን ነግርሻለው ረጅም ነው አሁን ምሳችንን እንብላ አለችና ማቀራረብ ጀመረች እኔም ተነስቼ አገዝኳትና አቀራርበን በላን ከዛ ወደ ሱሳችን እና ስራችን ሄድን።
ዛሬ ሞቅ ብሎ በተጀመረው ቀናችን ሜላት ግብዣ በግብዣ አረገችን።
ሴቱ ሁሉ ምነው እንዳንቺ ባደረገኝ እያሉ ሜሉን የቀኑ ንግስት አርገዋት ዋሉ። ምን ደስቢሌን ምን ቀኑ እንዲያልቅ ባንፈልግ የተፈጥሮህግ ነውና ምሽቱ ደርሶ ሁሉም ያመቸኛል በሚለው ቦታ ተበታተነ እኔና ሜሉ ግን እንደወትሮ ወደ ስራ ሳይሆን ወደ ግብዣ ነበር የሄድነው። ለጊዜው ማንነቱን ያላወኩት የድሮ የሜሉ ወዳጅ ካልጋበዝኳሽ ብሏት እየሄድን ነው ልጁም ሌላ ጓደኛ ይዞ ስለሚመጣ እሱን ትይዢልኛለሽ ነው ያለችው ከዛም ቀጠል አርጋ ስለዛሬው ጋባዦቻችን ይንሽ ነገር ትነግረኝ ገባች።
፨ ቤቲዬ አትፍዘዢ ዛሬ የምንሄደው ቀላል ሰዎች ጋር እንዳይመስልሽ ከተማችን ውስጥ አሉ የተባሉ የቱጃር ልጆች ናቸው። እኔ የማቀው ልኡልን ነው አንድ ረጋ ያለ እሱም የሀብታም ልጅ ነው ጓደኛ አለው ማነበር ስሙሙሙ.. አአዎ ያሬድ ይባላል። በደንብ ነቃካልሽ ህይወታችንን ይቀይሩታል አለችኝ ፈገግ እያለች።
፨ እና አንቺ የት ነው የምታቂያቸው አልኳት ጥያቄ ሆኖብኝ።
፨እሱን ነገ ነገ ነግርሻለው አሁን ግን ደርሰናል መሰለኝ ወራጅ አለ አባቴ አለች ባለላዳውን እየነካች።
፨ እሺ ልጄ ብሎ አቆመው ሁለታችንም ተያይተን ሳቅን እሱም ተከትሎን ሳቀ ከዛም ሂሳቡን ከፍለን ወረድን ከዛ አንድ በጣን ታዋቂ ናይት ክለብ ይዛኝ ገባች ውስጥ ስንገባ ሁለት እድሜ ያቼው ከሀያ አምስት የማይዘል የሚመስሉ ወጣት ልጆች በእጅ ምልክት አሳዩንና ሄድን።
፨ ሀይ ልኡሌ ሰላም ነክልኝ ብላ ሄዳ ከንፈሩን ሳመችው መጀመሪያ ሳያት ብደነግጥም ብዙን ግን ትኩረት አልሰጠውትም ። ከዛም ተዋወቃት ቤቲ ትባላለች ቤቴዬ ልኡል ያሬድ ብላ ወደነሱ እየጠቆመች አስተዋወቀችኝ ።
ልኡል የሚባለው በጣም ፈጣንና ችኩል ቢጤ ነው እጄን በስሱ ድሞ ተቀበለኝ። ያሬድ ግን በጣም ረጋ ያለ እና ቁጥብ ነው ያሬድ እባላለው ብሎ እጁን ዘረግስ ቤቲ ብዬ እኔም አፀፋውን መለስኩ። ከእንደዚ አይነት ሰው እንደዚ አይነት ፀባይ አልጠብቅም ነበር። ሜላት ልኡል ጋር እኔም ያሬድ ጋር ተቀመጥን ከዛ ግብዣው ተጀመረ ሞቅ ባለው ናይት ክለብ ውስጥ አለ የተባለ መጠጥ ሁሉ ፍለፊታችን ተደረደረ እኛም የአይን አዋጅ ሆኖብን አንዱን ከአንዱ እየደባለቅን ተያያዝነው።
ከቆይታዎች ቡሀላ ሜሉና ልኡል ለጭፈራ ተነሱ።
የኔው ያሬድ ግን ዝም ብሎ ቁጭ ብሏል
፨ ለምን አንጨፍርም አልኩት በመሀላችን የነበረውን ዝምታ ለመስበር
፨አይ ዳንስ ብዙም አልችልም አለኝ
፨ እኛም እኮ አንችልም ነበር ከፈለክ አስለምድካለው
፨አይ ሌላ ቀን ታስለምጂኛለሽ አሁን ግን ጫጫታው እያስጨነቀኝ ስለሆነ ውጪ እንውጣ አለኝ እኔም ተስማማውና ተያይዘን ወጣን እና እሱ መኪናውስጥ ቁጭ አልንና መጠጥ አስመጣን።
፨እና አንቺም ስራሽ እንደሜሉ ነው ማለቴ እእእ
፨ሴተኛ አዳሪ ልክ ነክ አልኩት ቃሉን ለመጥራት ሲቸገር አይቼው።
፨ አዎ እንደዛ ለማለት ነበር እና እንዴት እንደዚ አይነት ስራውስጥ ገባሽ ማለት አማራጭ አተሽ ነው ሌላ የሚሰራ ነገር የለም አለኝ ድምፁ ውስጥ ለዚ ስራ ያለውን ጥላቻ ያሳብቅ መበር።
፨ የምርወደው ሰውን ተከትላ የተከዳች በማታቀው ከተማ ውስጥ ህፃን ልጅ ይዛ የምትንከራተት ሴትን ማነው ሌላ ስራ የሚሰጣት ስራስ ብታገኝ ከሷና ከልጇ ሆድ ተርፎ ለትምርት ለልብስ ለትራንስፖርት የሚሆን ገንዘብ ያለው የትኛው ስራ ነው አልኩት እንባ እየተናነቀኝ።
፨ ኦ ይቅርታ እንደዚ ስሜትሽን ይነካዋል ብዬ አልነበረም እንደዚ አስቤው አላቅም ሁሉም ወደው ይመስለኛል የሚገቡበት አለ በመማፀን አይነት
፨እየውልክ ያሬድ ሁሉም ሴት ወደዚ ህይወት ለመግባት አንተ ከምታስበው በላይ ትልቅ ችግር ከጀርባዋ አለ። አንተ ልትገዛት ስትሄድ የምታሳይክ አርቴቢሻል ፈገግታን አይተክ አትሸውድ ምክንያቱም ሁሏም ሴት የእውነት ከሳቀች ቆይታለችና። አልኩት እየወረደ ያለው እንባዬን እየጠረኩ እሱም በመጥረግ አገዘኝ ።
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
፨እንደዚ አስለቅሼሽማ ዝም ብዬ አለቅሽም ምን ልቀጣ አለኝ።
፨ከዚቡሀላ አስተሳሰብክን ከቀየርክ ለኔ በቂ ነው አልኩት ፈገግ ለማለት እየሞከርኩ ።
፨ አይሆንም እንደውም አንድ ሀሪፍ ቤት አለ እዛ ነው የምጋብዝሽ ብሎኝ ለልኡል እንደሄደ ነግሮት አንድ ጥሩ የባህል ቤት ወሰደኝ ቦታው ደስ ይል ነበር።
ይህን ጠጅ ተያያዝነው ግጥም ለአዝማሪ ይሰጣል አዝማሪውም እሱን እንደሚያቀው ያስታውቃል ለሱ ሲሆን ቤት የማይመታው ግጥሙ ሁሉ ተስተካክሎ ይቀርባል። እየሰከርኩ መሆኔ ታውቆኛል ያሬድ ግን ብዙም ስላልጠጣ ገና ነው። ከሆነ ጊዜ ቡሀላ ግን ምን ይፈጠር ምን ይሁን ምንም የማቀው ነገር ይለም ።
ከዛ ከሆኑ ሰአታት ቡሀላ ስነቃ ራሴን አንድ የሚያምር ክፍል ምቹ አልጋላ አገኘውት ልነሳ ስል ራሴ ከበደኝ ከዛ ማታ ምን እንደተፈጠረ ለማስታወስ ሞከርኩ ግን አልቻልኩም.................ይቀጥላል............
@brak_tube @brak_tube @brak_tube
✍ ደራሲ ማርጌት
ክፍል 2⃣🎱
................ይቀጥላል...................
Share & Join @brak_tube
Comment as @brak_s