🌹🌹🌹🌹🥀ሴተኛ አዳሪ ነኝ🥀🌹🌹🌹🌹
ክፍል 2⃣9⃣
🌺🌺🌺🌺🌺Brak Tube🌺🌺🌺🌺🌺
እውነትም ሳስበው የሆነ ሰአት ጥሎኝ ሊሄድ ለሚችል ሰው ይህን ያህል መቅረብ አስፈላጊ አይደለም ብዬ ለራሴ ነግረዋለው ግን ሲቀር ይደብረኛል ሳይደውልም እንደዛው ምን እየሆንኩ ነው ግን አላቅም።
ቀናት ቀናት ላይ እየደረበ ሲሄድ የኔ ስሜት እሱም ላይ የተጋባ መሰለኝ እና ሳናስበው ጓደኝ ነታችን ወደ ፍቅር ተለወጠ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር። አሁንም እየፈራውም ቢሆን ደስ ብሎኝ ለሜላት ነገርኳት እሷ ግን ደስታዬን አልተጋራችም።
፨ ድጋሚ ለመጎዳት በጣም ቸኩለሻል እኔ ተናግሪያለው ትላለች
፨ ልክ ልቶኚ ትቺያለሽ ልክም ላቶኚ ትቺያለሽ ስለዚ መሞከሩ አይከፋም አልኳት።
ከዛም ያንን ቀን ደስ በሚል ሁኔታ ያከበርን ለት ለመጀመሪያ ጊዜ አብረን አደርን።
ቤቲ እና ደስታ አሁንም ተገናኙ አኳኋኑ የሚቆይ ባይመስልም ያሁኑ ደስታ ግን ይለይ ነበር።
አንድ ሰው እንዲ ብሎ ነግሮኝ ነበር
ሰውን ማፍቅረ ስህተት ሆኖ አያቅም ግን ማንን እና በምን ሁኔታ የሚሉት ናቸው ስህተት የሚፈጥሩ እንጂ ፍቅር አይሳሳትም ብሎኝ ነበር።
እኔ ግን ሁሌም ሳፈቅር እሳሳታለው ለዚነው ለያሬድ ሙሉ ልቤን መስጠት የከበደኝ።
፨ የኔ ሁሉ ነገር ጭንቀት ማስረሻዬ ይለኛል በተገናኘን ቁጥር
፨ አሁን አንተ ምን ጭንቀት አለብክ ወገኛ እለዋለው መልሼ
፨ ለምን አልጨነቅ ሰው አይደለው እኔዴ
፨ እረ ሀብታም አይቸነቅም ባክክ ጭንቀት ለድሆች ነው እለዋል መረር ብዬ
፨ አየሽ አሁን ተሳሳትሽ ጭንቀት ለሰው ነው የተሰጠው ሀብታምም ሰው ነው አለኝ
፨ ይሁንልክ ክርክር እንኳን ይቅርብኝ ስለማረታክ
፨ ይሻለናል ማር እና ውሎ እንዴት ነበር
፨ምንም አይል ስንቅም አመሸነው እሱ ጋር ስሆን ነፃነቴ አገኛለው ለምንም የማልነግረውን ለሱ አወራዋለው
፨ ይሄ ነገር ግን አልበዛም አልፎ አልፎ አልተባባልንም ደሞ ጭራሽ ብትተይውስ
፨በል በል በነፃ ነቴ እማ እንዳትገባ ከሱስ በላይ ምን አለ ሀሪፍ ነገር ተይው የምትለኝ አልኩት ቆጣ ብዬ።
፨እሺ ይሁንልሽ እና ዛሬ የት እንዝናና
፨ አንተ ደስ ያከክ ቦታ እለዋለው ከዛ ሀሪፍ የተባከ ክለብ ባህላዊ ቤት የሚቀረን የለም ሸገርን በአንድ እግሯ እናቆማታለን ጠዋት ላይ እሱም ወደስራ እኔም ወዴ ሜሉ ጋር ከዛ ሱስ ከዛ እሱ ህይወቴን ሙሉ ለሙሉ ቀየረው ስራ ተውኩኝ ማለት ይቻላል አንዳዴ እሱ ሳይኖር ሲቀር ከሜሉ ጋር እሄዳለው እንጂ ከሞላ ጎደል ትቻለው ማለት ይቻላል።
፨ ቦታ ልቀቁ ቦታ ልቀቁላታ ይላሉ የጫት ቤት ልጆች እኔን እና ሜሉ ስልመጣ የኛ አለም አሁን አይደለች ዛሬን እንዲ ይስቀሉኝ እንጂ ነገ መልሰው እንደሚያወርዱኝ አቃለው።
፨ ልክ ብላቹሀክ መንገድ መንገድ እላለው እኔም ዛሬዬን ለመጠቀም ትንሽ እየተንጠባረርኩ። ክዛ ጨዋታው ይደራል ምርቃቱ ሁላ እንደቤቲ ያርግሽ ይሆናል እኔም አላሳፍራቸውም በደንብ ጋብዛቸዋለው ከዛ ቀኑ ይመሻል ያሬዶ መጥቶ ይወስደኛል።
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
እንዲ ተመሳሳይ የሆነ ህይወቴ እና የሴቶች ቤት ንግስናዬ የዘለቀው ያሬድ እስካለ ድረስ ነበር ግን በአንድ አስጠሊ ቀን ግን እሱንም የማጣበት አጋጣሚ ተፈጠረ።
እንደተለመደው ከያሬድ ጋር ጥሩ ጊዜ አሳልፈን ወደቤት እየተመለስኩ እያለ አንድ የሚያምር v8 መኪና በራችን ላይ ቆሞ ተመለከትኩ።
ያሬድ እኔን ቀድሞ ቤት መቶ ነው ምን ፈልጎ ይሆን እያልኩ ወደመኪናው ተጠጋው ከዛም አንድ የማላቀው ሰው ከመኪናው ወርዶ ወደኔ መጣና
፨ ቤተልሄም ማለት አንቺ ነሽ አለኝ
፨ አዎነኝ አልኩት
፨ አለቃዬ ልታናግርሽ ትፈልጋለች መኪናው ውስት ቁጭ ብላ እየጠበቀችሽ ነው። አለኝ
፨ ስለምን ጉዳይ ነው ደሞ ብዬ ወደሚኪናው አመራው ሹፌሩም መኪናውን ከፈተለኝ ።
መኪናው ሲከፈት ከውስጥ ከሚኪናው በላይ የምታምር ዘናጭ ሴት ተቀምታለች እድሜዋ አርባዎቹ መጀመሪያ ተምስላለች በር ላይ ቆሜ ውበቷን ሳደንቅ።
፨ መግባት ትችያየልሽ ግቢ አለችኝ።
፨ ውይ አልገባውም እንዴ አልኩ በውስጤ እና ገባው።
ደስ በሚል ፈገግታ ነበር የተቀበለችኝ ሀብታም መርዶ ሲያረዳ እንዲ ነው እንዴ ነው ያልኩት ከዛ ለትንሽ ጊዜ ከተፋጠጥን ቡሀላ።
፨ ማን ልበል አልኳት ዝምታውን ለመስበር
፨ ኦ አታቂኝ ለካ ትእግስት እባላለው የያሬድ እናት ነኝ አለችኝ ጭንቅላቴን በመዶሻ የተመታው ያክል ነበር የተሰማኝ ወድያው ፊቴ ሲለዋወጥ ይሰማኛል።
፨ እ ምነው ያሬዶ ሰላም አይደለም እንዴ አልኩኝ የምለው ሲጠፋኝ አፌላይ ያገኘውት ቃል ነበር።
፨ አይ እሱ ሰላም ነው ምነው አብራቹ አልነበራቹ እንዴ አለችኝ አሽሙር በሚመስል አይነት
፨ እሱማ አዎ ምን ይታወቃል የዘንድሮ ነገር አልኩ እየተርበተበትኩ
፨ እሱ ምንም አልሆነም ዛሬስ ላዋራሽ የመጣውበት ምክንያት ሌላ ነው።
፨ ምንድነው አስጨነቁኝ እኮ አልኩኝ
፨ ልጄ ከቅርብ ጊዜ ወዲ በሀሪው እየተቀየረ ውጪ ብዙ የማያመሸው ልጅ እያደረ ጭራሽ እቤት ሁሉ ሳይመጣ መዋል ስራ ማርፈድ ጀመረ ።
መጀመሪያ አካባቢ ላይ ትኩረት አልሰጠውትም ነበር። ሲደጋገም ግን ምንድነው ብዬ እሱን መከታተል ጀመርኩ..............ይቀጥላል................
@brak_tube @brak_tube @brak_tube
✍ ደራሲ ማርጌት
ክፍል 3⃣0⃣
................ይቀጥላል...................
Share & join @brak_tube
Comment us @brak_bot