🌹🌹🌹🌹🥀ሴተኛ አዳሪ ነኝ🥀🌹🌹🌹🌹
🌺🌺🌺ክፍል 3⃣6⃣🌺🌺🌺
💃💃💃💃💃Brak Tube💃💃💃💃💃
፨ ወይ እግዚብሄር አሉ ወይዘሮ ጥሩ
፨ምን ሆናቹ ብለው ወይዘሮ ወይኗ ከቤት ደንግጠው ወጡ
፨ አይ ምንም አልሆንም ወይንዬ ምንም አልሆንን አሉ ወይዘሮ ጥሩ እየደጋገሙ
፨ኑሮ የማያሳየን ነገር የለም ምን አይነት መገጣጠም ነው ይህ አሉ ወይዘሮ ወይኗ የሆነውን ካወቁ ቡሀላ ።
ወይዘሮ ጥሩ አሜሪካ ከሄዱ ቡሀላ እኔን ለጋሽ ከቤ ነግረው ወደቤት ከመለሱኝ ቡሀላ ተገናኝተን ስለማናቅ ደሞም እሳቸው እዚ እያሉ አስተናጋጅ እንጂ ሴተኛ አዳሪ ስላልነበርኩኝ ብዙም
አልተጨነቁም ነበር።
ግን ወደዚ ለመምጥት አስበው ለጋሽ ከቤ ደውለው ስለኔ ሲጠይቁ ሁሉንም ነገር ሰሙ አሁንም ግን ቤተሰቦቼጋር ያለው መስሏቸው ነበር።
፨ እና ደብረዘይት ሄጄ ቤተሰቦችሽን ስጠይቅ ግን የነገሩኝ ነገር በጣም አስደንጋጭ ሆነብኝ በዛ አዝኜ ደብረዘየት ውስት አስፈለኩሽ ግን ላገኝሽ አልቻልኩም ነበር የፈጣሪ ነገር ሆነና ባልገመትኩት ቦታ እና ሁኔታ ተገናኘን አሉ ወይዘሮ ጥሩ እኔን ለማግኘት ያሳለፉትን ነገሮች ሲነግሩን።
፨ወይዘሮ ወይኗም በጣም ይገርማል ብለው ንግግሩን አጀቡት ከዛም ደስ እያለን ምግብ አብረን በላን በገበታ መሀላ ነበር ወይዘሮ ጥሩ
፨ ውይ ቤቲዬ ሜላትስ የት ገባች እሷ አንድ ቦታ መቀመጥ አይሆንላት አሉኝ
፨ሜሉ እዚው ናት አዲስ አበባ አብረን ነበር የምንኖረው እኔ እዚ ስራከመጀመሬ በፊት
፨እና ጥሪያታ ለሁለታችሁም የምነግረው ነገር አለኝ አሉኝ
፨እሺ ብዬ ደወልኩላት እቤት ነበረች ያጋጠመኝን ነገር በትንሹ ስነግራት በጣም የደስታ አሁን እመጣለው ብላኝ ስልኩን ዘጋችው።
፨ የመጣች ነው እማ አልኳቸው ከዛም
፨ በይ እሷ እስክትመጣ እኔ እና አንቺ እናውራ ብለው ወደ መኝታ ቤት ወሰዱኝ። እየውልሽ ቤቲዬ ያኔ በግርግር ጥዬሽ ስለሄድኩኝ በጣም ነበር የሚፀፅተኝ በተለይ የሚኪ ነገር ሁሌም በውስጤ ነበር። ነገር ግን የባህር ማዶ ኑሮ በጣም ከባድ ነው ። አንዴ ያንን አንዴ ይሄን ስትይው ምንም አይያዝም ለዛ ነበር ችላ ብያቹ የነበረው ከዛም ከልጄ እና ከእህቴ ጋር ተማክሬ ወደዚ ስመጣ ደሞ ጭራሽ ያልገመትኩ ሁኔታ ውስጥ መሆንሽን ስሰማ ደሞ ፀፀቴ ከፍ አለ
፨እዚ ቤቶች የሚልድምፅ ስንሰማ ወሬያችን ተቋረጠ ሜላት ነበረች ክፍሉን አንኳኩታ ገባች እና እማማ ላይ ሄዳ ተጠመጠመች በአይኗ እስክታይ ያመነች አትመስልም ነበር እንደገና ተቃቅፈን ሌላ የደስታ ለቅሶ።
፨ ወይዘሮ ወይኗ ዛሬ ምንድነው መሳቅ ወይስ ማልቀስ ነው ያለባቹ አሉና ለቅሶዋችንን አስቆሙን።
፨ አሁን አንቺ ከመጣሽ ሙሉ ሆንን ማለት ነው ብለው ወሬ ያቸውን ካቆሙበት ቀጠሉ
፨ አሁን እዚ የመጣውበት ምክንያቶች ስተቶቼን አርሜ እናንተን የተሻለ ቦታ ለማድረስ ነው ።
ቤቲ ትምህርትሽን ካቆምሽበት ትቀጥያለሽ ሜላት ደሞ የምግብ ዝግጅት ወይ ሌላ የምፈልጊን ሞያ ትማሪያለሽ እንቢ እንዳትሉኝ ይገባኛል ሁሉንም ነገር በአንዴ መተው ከባድ ነው ነገር ግን ከልብ ካለቀሱ........ ይባላል። እኔም በተቻለኝ ሁሉ አግዛችኋለው አሉ።
፨ እረ እማማ ከዚ ይህወት እንውጣ እንጂ ሌላው ቀስ እያለ ይጠፋል አለች ሜሉ
፨ ይህን የመሰለ ነገር እንዴት እንቢ እንላለን አልኩኝ ቀጠልኩና
፨ጎሽ ልጆቼ ተባረኩ እኔ የሚቀጥለው ሳምንት ወደ አሜሪካ እመለሳለው እህቴ ደሞ ከሶስት ቀን ቡሀላ ትሄዳለች ስለዚ ይህ ቤት እናንተ ናቹ የምጠብቁልኝ አሉን።
ቀልድ ነበር የመሰለን ግን ወይዘሮ ወኗም ከሶስት ቀን ቡሀላ እማም ከሳምንት ቡሀላ ጌደው ቤቱ ውስጥ እኛ ብቻ ስንቀር ነበር ያመነው በይህወቴ ውስጥ ከብዙ አመታት ቡሀላ የእውነት ሳቅ ሳኩኝ። ወይዘሮ ጥሩ ቃል በገቡት መሰረት እኔን የማታ ትምህርት ሜሉም፡ምግብ ዝግጅት ጀመርን።
ሱሳችንን ለመተው እና እኔም ከወንድ ፍርሀቴ ለመዳን የሳይኮሎጂ ባለሙያም አገናኝተውናል። እውነትም ሳይደግስ አይጣላም ነው ሚባለው ከብዙ አመት ቡሀላ ፈጣሪዬ ፀሎቴን ሰማኝ መኖሩንም አሳወቀኝ።
,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,, ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,
!!!!!!!!!!!ከአመታት ቡሀላ!!!!!!!!!!!
ዛሬ ፀሀይዋ የክረምት መግቦያ ደመናን አሸንፋ ደምቃ ወታ ትታያለች።
ከአመታት ውጣውረድ ቡሀላ በጉጉት ስጠብቃት የነበረችው የምረቃዬ ቀን ደርሳለች ሜላት ከኔ ቀድማ ጨርሳ ትልቅ ሆቴል ውስጥ ነው የምሰራው።ወይዘሮ ጥሩም ለኔ ምረቃ ከአሜሪካን ከመጡ ሳምንት ሆናቸው።
አሁን ላይ ጠበቃ ቤተልሄም ለመባል ደቂቃዎች ቀርቶኛል ። የፕሮግራም መሪው ስሜን ጠርቶ ሰርተፍኬቴን ልቀበል መድረክ ላይ ስወጣ ወይዘሮ ጥሩም ተከትለውኝ ማይክ ተቀብለው ቆሙ። ከዛም ንግግር ቀጠሉ
፨አሁን እዚ ቦታ ደርሳ የምታዩኣት ልጄ ይህን ክብር ለማግኘት እናንተ ልገምቱት የማችሉትን ብዙ ነገር አሳልፋለች ቢሆንም አሁን ደሞ ለዚ ክብር በቅታ እያየናት ነው ብለው ከቦርሳቸው ቁልፍ አውጥተው ሰጡኝ የቤታችን ቁልፍ ነበር ሁሉም ያንቺ ነው ልጄ አሉኝ ደስ አለኝ ከዛም ተያይዘን ወደቤት ሄድን። ልክ እቤት ስንደረስ፨ ቤቱን መክፈት ያለባት ቤቲ ነች አለች ሜላት
ምን ተገኘ ብዬ ቤቱን ከፍቼ ወደውስጥ ስገባ ያየሁት ግን ከስጦታዎች ሁሉ የላቀውን ስጦታ ነበር።
ልጆቼ ፣እናቴ ቤዛ ሁሉም ቤተሰቦቼ እኔን ለመቀበል ውስጥ ሽርጉድ እያሉ ነበር።
ልክ ሲያዩኝ መተው ተጠመጠሙብኝ አሁን ህይወቴ ሙሉ ሆነ።
ጭለማው ቢረዝምም መንጋቱ ግን አይቀርም
@brak_tube @brak_tube @brak_tube
✍ደራሲ ማርጌት
....................ተፈፀመ...................
ቻነላችንን ለወዳጆቾ በማጋራት ወዳጅነቶን ያሳዩን
ታሪኩ ስንት ይግባዋል React አድርጉ