PAWS ELIGBLE መሆናቹን CHECK አርጉ🙁
Criteriaውን Mandatory & recommended ብለው በ ሁለት ከፍለውታል
👉𝗠𝗮𝗻𝗱𝗮𝘁𝗼𝗿𝘆 𝗰𝗿𝗶𝘁𝗲𝗿𝗶𝗮(ግዴታ የሆኑት)(major criteria)
1,የ wallet connection website ላይ verify ማረጋችሁ
2, ከአጠቃላይ task ውስጥ 30 task መስራታችሁ
3,በ grinch ምክንያት የተሰረቀባችሁን paws ማስመለሳችሁ
👉𝗥𝗲𝗰𝗼𝗺𝗺𝗲𝗻𝗱𝗲𝗱 𝗰𝗿𝗶𝘁𝗲𝗿𝗶𝗮(ግዴታ ያልሆኑት)(minor criteria)
1,𝘃𝗼𝘁𝗲 ማድረጋችሁ
2,ቶን transaction መፈፀማችሁ
3,ያላችሁ paws balance ከ 300k በላይ መሆኑ
ምስሉ ላይ እንደምታዩት የናንተን eligibility check ማረግ ትችላላችሁ✌🏼
@Capital_Ethiopia @Capital_Ethiopia