መዝሙር 121
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
³ እግርህን ለመናወጥ አይሰጠውም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም።
⁴ እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋምም።
⁵ እግዚአብሔር ይጠብቅሃል፥ እግዚአብሔርም በቀኝ እጅህ በኩል ይጋርድሃል።
⁶ ፀሐይ በቀን አያቃጥልህም ጨረቃም በሌሊት።
⁷ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሃል፥ ነፍስህንም ይጠብቃታል።
⁸ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም እግዚአብሔር መውጣትህና መግባትህን ይጠብቃል።
Psalms 121 (KJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² My help cometh from the LORD, which made heaven and earth.
³ He will not suffer thy foot to be moved: he that keepeth thee will not slumber.
⁴ Behold, he that keepeth Israel shall neither slumber nor sleep.
⁵ The LORD is thy keeper: the LORD is thy shade upon thy right hand.
⁶ The sun shall not smite thee by day, nor the moon by night.
⁷ The LORD shall preserve thee from all evil: he shall preserve thy soul.
⁸ The LORD shall preserve thy going out and thy coming in from this time forth, and even for evermore.
@Christian_tweet@Christian_tweet