Condominuim Market in Addis Ababa


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский


በዚህ የቴሌግራም Chanel
ከ10,000 ተከታይ በላይ ባለው facebook page
በቀን እስከ 500 ሰው ጎብኚ ብለው condoaddis.com
በማስታወቂያ ክፍያ ቤትዎን እና መኪናዎን መሸጥ ፣ ማከራየት ይችላሉ ኮሚሽን መክፈል ለማይፈልጉ
buy ads here https://telega.io/c/condoaddis
0913587955
መረጃ ለመላክና ለጥያቄ
@natang2

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Статистика
Фильтр публикаций


ሞተረኛ እንፈልጋለን❗️❗️❗️

👉 ብዛት:- 200 ሞተረኛ
👉 የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ
👉 የሞተር መንጃ ፈቃድ ያለው
👉 ጥሩ ስነ ምግባር ያለውና ተያያዥ ማቅረብ የሚችል


ፍላጎትና ብቃት ያላቸው አመልካቾች በ ስልክ ቁጥራችን 0933459945 በመደወል ይመዝገቡ!

መረጃውን ለብዙሃን ያድርሱልን!

መልካም እድል! 🙏
https://t.me/Condoaddis


(ዘ-ሐበሻ ዜና) ከአያት ሪል ስቴት ሱቅ የገዙ ሰዎች በድርጅቱ ላይ አቤቱታ አሰሙ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አያት ሾፒንግ ሞል በሚል በተገነባው ህንፃ ውስጥ ሱቅ የገዙት የዛሬ 16 አመት እንደነበር አቤቱታ አቅራቢዎቹ ገልፀዋል፡፡ በወቅቱ ድርጅቱ በሁለት አመት ውስጥ ግንባታውን አጠናቆ እንደሚያስረክባቸው ቃል እንደገባላቸውም አስረድተዋል፡፡

የአያት ሞል ሱቅ ባለቤቶች ማህበር ፀሀፊ ሩት ግርማይ ስትናገር ‹‹እኛ የማህበሩ አባላት በህጋዊ መንገድ ሱቅ የገዛንና ውል የፈፀምን ነን፡፡ ነገር ግን ድርጅቱ ተገቢውን መሰረተ ልማት አሟልቶ ባለማጠናቀቁ ሱቃችንን ለመረከብ ፈቃደኛ ባለመሆናችን ተዘግቶ ይገኛል›› ብላለች፡፡ እንደገለፀችውም በህንፃው ውስጥ ካልተጠናቀቁት መሰረተ ልማቶች መካከል መብራት፣ ውሀ፣ መፀዳጃ ቤት፣ መኪና ማቆሚያና ሊፍት ይገኙበታል፡፡ የህንፃው ግንባታ ረጅም ጊዜ በመቆየቱ አንዳንድ የማህበሩ አባላት በራሳቸው ወጪ አጠናቀው ስራ መጀመራቸውን ሩት ገልፃለች፡፡

ጉዳዩን ወደፍርድ ቤት ለመውሰድ ቢፈልጉም የገንዘብ እጥረት እንዳለባቸው ጠቅሳም በአሁኑ ወቅት ለሚመለከታቸው የመንግስት መስሪያ ቤቶች አቤቱታ በማቅረብ ላይ ቢሆኑም ምንም መፍትሄ አለማግኘታቸውን አስርታለች፡፡ የአያት ሪል ስቴት ቦርድ ምክትል ሊቀመንበር አቶ አብይ ማሞ ስለጉዳዩ ከዘሪፖርተር ተጠይቀው ሲመልሱ ‹‹እኛ ሱቅ ገዢዎቹን በመነጋገርና በውይይት ችግሩን እንድንፈታ ጠይቀናቸው ነበር፡፡ እነሱ ግን ጉዳዩን ወደተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች መውሰድን መርጠዋል›› ካሉ በኋላ ጉዳዩን ለመፍታት በሂደት ላይ መሆናቸውን አስታውቀዋል፡፡




#CapitalNews የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጣራና የግድግዳ ግብርን የመሰብሰብ ስልጣን ያለው መሆኑን ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጣራና የግድግዳ ግብርን የመሰብሰብ በአዋጅ የተሰጠው ስልጣን ያለው ሲሆን፣ ይህን ግብር ከመሰብሰብ የሚከለክል ምንም አይነት ህጋዊ አካል እንደሌለ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታውቀዋል።

ይህንን የተናገሩት የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የ2017 ዓ.ም 4ኛ የስራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን እየተካሄደ ባለበት ወቅት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽ ነው።

ከንቲባዋ የጣራና የግድግዳ ግብርን በተመለከተ የምክር ቤት አባላት ላነሷቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሲሰጡ፣ የጣራና የግድግዳ ግብር አዋጅ በ1968 ዓ.ም የወጣ አዋጅ መሆኑን አስታውሰዋል።

በወቅቱ የነበረው አሰራር አሁንም እንደቀጠለ ነው ያሉት ከንቲባዋ፣ ነገር ግን የተለወጠው ወቅቱን ያገናዘበ የዋጋ ተመን ብቻ ነው ብለዋል።

በተጨማሪም አዋጁ ሲወጣ የነበረው የኪራይ ዋጋ እና አሁን ያለው የኪራይ ዋጋ እኩል ባለመሆኑ አሁን የጨመረው ኪራዩ መሆኑን ጠቁመዋል።

የከተማ አስተዳደሩ የሚያስከፍለው ግብር ግን በትክክለኛ ዋጋው ሳይሆን ለመኖሪያ ቤት የዋጋውን ግማሽ እንዲሁም ለንግድ ቤቶች 75 በመቶ ብቻ እንደሆነ ከንቲባዋ አብራርተዋል።

በከተማዋ በግብር ስርዓት ውስጥ ያልነበሩ በርካታ ነዋሪዎች እንደነበሩ ያስታወሱት ከንቲባ አዳነች፣ በከተማዋ ካሉ 800 ሺህ ህንጻዎችና ቤቶች ግብር ይከፍሉ የነበሩት 120 ሺህ ብቻ እንደነበሩ ገልጸዋል።

በኢያሱ ዘካሪያስ










#👉 የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም
#👉 ቦታ አያት 2 ሳይት 4
#👉አምስት ዓመት የሞላው
#👉ባለ3መኝታ
#👉6ኛፎቅ
#👉የራሱ ካብኔትና ቁምሳጥን የተገጠመለት
#👉 105ካሬ ሜትር
#👉 እዳ የዘጋ ካርታ ያለው
#👉 መሸጫዋጋ7.6ሚሊየን ብር አስቸኳይነው

☎️... Condoaddis.com/10022025-1




በኢትዮጽያ ያለውን የቤት ፍላጎት ከአቅርቦቱ ጋር ለማመጣጠን በዓመት በአማካኝ 471 ሺህ  ቤቶችን መገንባት ያስፈልጋል ተባለ

የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት እንደገለፀው በከተሞች ያለውን የቤት አቅርቦት ችግር ለመፍታት በዓመት በአማካኝ 471 ሺህ ቤቶችን መገንባት ይጠይቃል ብሏል።

ኢንስቲትዩቱ ተመራማሪ የሆኑት ሰለሞን ጥላሁን የቤት ልማት የፍይናንስ ስረዓት ላይ ያቀረቡትን ጥናት ዋቢ አድርጎ ኢፕድ እንደዘገበው በኢትዮጵያ  68 በመቶ የሚሆኑ ዜጎች ቤት ለመስራት የብድር አገልግሎት እንደሚያስፈልግ ተመላክቷል።

ይህን ተከትሎ የሀገሪቷ መንግስት በ10 ዓመት እቅዱ 4 ነጥብ አራት ሚሊዮን ቤቶችን ለመገንባት እየሰራ መሆኑና በአማካኝ የሚያስፈልገውን 471 ሺህ ቤት የሚያሟላ ሊሆን እንደሚችል ተገልጿል ።

Source: capitalethiopia
@condoaddis


Condominium for sale
Mexico bulgaria area

Bedroom:- 2
Size:- 54 sqm
Floor:- 2nd

Price:- 6.5 million birr
Call 0913587955

More:👉 condoaddis.com








ኮዬ ፈጨ ሳይት
🦋 የሚሸጥ 10/90 ኮንዶሚንየም 
🦋 ወለል መሬት /ground /ላይ 
🦋 ስፋት - 42 ካሬ ሜትር 
🦋 ባለ1 መኝታ ቤት ሆኖ የተሰራ
🦋 አምስት ዓመት የሞላዉ 
🦋 በጥሩ ሁኔታ የታደሰ
🦋ድጅታል ካርታ የያዘ 
🦋 ዋጋ= 2.45 ሚሊዬን ካሽ
 ለባንክ =2.5 ሚሊዬን
 ስልክ 👉 ☎️☎️☎️






Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram



Показано 20 последних публикаций.