ፍቅር በ ጦቢያ 💙💜


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


የጦቢያ ቅኝቶች
የጦቢያ ግጥም
የጦቢያ ዴብዴብዬ
የጦቢያ ትርክቶች
የጦቢያ ንርዎች
በጦብያ መግባት እንጂ መውጣት የለም
ዴግ ዴጉን እንሰብ እኛ ስንዋደድ ይሰማናል ከላይ
በተረፈ እንወዳቹሃለን💜🙏
የሚጨመር ነገር ካለ
cross ከፈለጋችሁም
@misgana_lante or @lbeantenyilal

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций














Are alew yet xefashi eko mendnew koy eh menw


Mily edet nek eski melslgn felgkalewu


8




Hy gays


ውድ የ" ፍቅር በ ጦቢያ" ቤተሰቦች በቅድሚያ ታላቅ ይቅርታ እየጠየቅን ቻናላችንን ወደ👆ከላይ ወደምታዩት የቀየርን መሆኑን እያሳወቅን ወደ አድድሱ ቻናል እድትቀላቀሉ ስንል በታላቅ አክብሮት ነው
# እናተን ለማዝናናት እና መርጃ ለማስጨበጥ አስበን እደጀመርነው አሁንም ተግተን ባድሱ ቻናል ቀጥለናል
👍 የግሩፕ ባለቤት ነኝ በ አድሜኔ በኩል።
መልካም ቀን!!




💊 ሕሊና እንጂ መልክ አያስብም፡፡

💊 አንደበት እንጂ መልክ አይናገርም፡፡

💊 መልካምነት እንጂ መልክ ከሰው አያኖርም፡፡

💊 ስነ ምግባር እንጂ መልክ አያስከብርም፡፡

💊 እምነትና ፍቅር እንጂ መልክ ሞትን አያሻግርም፡፡

💊 መልክ የላይ ማንነትን እንጂ የውስጥ ሰብእናን አይገልጥም።

💊 ፊት ቀልቶ ውስጥ ሊጠቁር ፣ ውጪ አጊጦ ልብ ሊቆሽሽ ይችላል፡፡

💊 እውነተኛ ፍቅር በአይን ሳይሆን በልብ ነው


ጀንበር ጀንበር ያምራልል😍😍
@crazystt 💚💛❤️


አንተ ያጣለው ለታ....

ሁሉም ነገር ይቀዘቅዛል ከጠረንህ ከትዝታ ከናፍቆት በስተቀር
#እኔማን_ነኝ
@crazystt 💚💛❤️


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Best friends 👫 make life so much better
@crazystt 💚💛❤️


😘ቅናት 😒

✍ከአበባው መላኩ

🔊በሶፊ

@crazystt 💚💛❤️


ከቻልክ ግደለኝና ጠፈር ቤት አሁን ካቀረቀርኩበት ቀና ብዬ እኩል እንቆም ይሆናል

እስከዛ በተስፍ እጠብቅሀለዉ ፡



Показано 20 последних публикаций.

176

подписчиков
Статистика канала